-

#ለብቃት_ምዘና_ፈላጊዎች_በሙሉ!!! COC
#ለብቃት_ምዘና_ፈላጊዎች_በሙሉ!!! COC is simply dummy text of the printing and typesetting industry
-

የISO_21001_2025_EOMS_ትግበራ_የExternal_Audit_ግምገማ_እያካሄደ_ይገኛል።
============================= የወልቂጤ ፖሊ-ቴክኒክ ኮሌጅና ሳተላይት ካምፓስ ተቋማዊ አሰራርን ዓለም አቀፍ ደረጃ ያሟላ ለማድረግ እየተገበረው የሚገኘውን የISO 21001:2025 (EOMS) የExternal Audit Stage one & Stage two ግምገማ እያካሄደ ይገኛል። በግምገማው ላይ ከኢትዮጵያ ተስማሚነት ምዘና ድርጅት የመጡ ከፍተኛ ባለሙያዎች፣ የኮሌጁ ዲኖች፣ የISO ትግበራ ኮሚቴዎችና አስተባባሪ፣ የማኔጅመንት አባላት እንዲሁም የት/ት የክፍል ተጠሪዎች ተገኝተዋል። መድረኩ የተጀመረው በኮሌጁ ዲን አቶ ኸይሩ…
-

የISO 21001 2025 EOMS ትግበራየExternal Audit ግምገማእያካሄደይገኛል።
============================= የወልቂጤ ፖሊ-ቴክኒክ ኮሌጅና ሳተላይት ካምፓስ ተቋማዊ አሰራርን ዓለም አቀፍ ደረጃ ያሟላ ለማድረግ እየተገበረው የሚገኘውን የISO 21001:2025 (EOMS) የExternal Audit ግምገማ እያካሄደ ይገኛል። በግምገማው ላይ ከኢትዮጵያ ተስማሚነት ምዘና ድርጅት የመጡ ከፍተኛ ባለሙያዎች፣ የኮሌጁ ዲኖች፣ የISO ትግበራ ኮሚቴዎችና አስተባባሪ፣ የማኔጅመንት አባላት እንዲሁም የት/ት የክፍል ተጠሪዎች ተገኝተዋል። መድረኩ የተጀመረው በኮሌጁ ዲን አቶ ኸይሩ አህመዲን በቀረበ የአፈፃፀም ሪፖርት ሲሆን…
-

#ለ12ኛ_ዙር_የሙያ_ብቃት_ምዘና_ተሰጠ።
============================ሰኔ 20/2018 (ወልቂጤ)፡ የወልቂጤ ፖሊ-ቴክኒክ ኮሌጅና ሳተላይት ካምፓስ ለ12ኛ ዙር የሙያ ብቃት ምዘና ሰጠ። የብቃት ምዘናውን የተሰጠው ቁጥራቸው 410 የሚሆኑ ስልጠናቸውን በደረጃ ላጠናቀቁ መደበኛ ሰልጣኞች፣ በአጫጭር ጊዜ ስልጠና የወሰዱ ለስራ ስምሪት ወደ አረብ ሀገራት ለሚሄዱ ዜጎች እንዲሁም በቢዝነስ ሙያ ዘርፎች ለመመዘን በግል ላመለከቱ የኢንዱስትሪ ባለሙያዎች ነው።
-

መደበኛው የካይዘን የፅዳት መርሐ ግብር ተካሄደ!
==============================ሰኔ 16/2018 (ወልቂጤ)፡ በወልቂጤ ፖሊ-ቴክኒክ ኮሌጅና ሳተላይት ካምፓስ ተቋማዊ ባህልን ለማሳደግና ለስራ ምቹ አካባቢን ለመፍጠርና የግቢ ፅዳትና ውበት በዘላቂነት ለማስጠበቅ ታስቦ በየ15 ቀናቱ የሚካሄደው መደበኛው የካይዘን (Kaizen) የፅዳት መርሐ-ግብር በዛሬው ዕለት ተካሂዷል። የፅዳት መርሐ-ግብሩ የኮሌጁ ማህበረሰብ የግቢውን ፅዳት በዘላቂነት ከመጠበቅ ባሻገር፣ የካይዘን (Kaizen) ፍልስፍናን በመተግበር ፅዳትን ባህል ለማድረግ፣ ማራኪ፣ ሳቢ እና ውብ በማድረግ ምቹና የስራና…
-

ከማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የቴክኒክና ሙያ ስልጠና ቢሮ የመጡ የልኡካን ቡድን አባላት በኮሌጃችን ተገኝተው የሱፐርቪዥን ስራ አከናወኑ።
ሰኔ 11/2018 (ወልቂጤ)፡ የማዕከላዊ ክልል የቴክኒክና ሙያ ስልጠና ቢሮ የልዑካን ቡድን አባላት በወልቂጤ ፖሊ-ቴክኒክ ኮሌጅና በሳተላይት ካምፓሱ በመገኘት የሱፐርቪዥን ስራ አከናውነዋል። የሱፐርቪዥኑ ትኩረት በቴክኖሎጂ ሽግግርና ኢንዱስትሪ ኤክስቴንሽን ዘርፍ የተግባራት አፈፃፀም ላይ ሲሆን በዋናነት ደግሞ የማህበረሰቡን ችግር የሚፈቱ ቴክኖሎጂዎች ምርትና የፈጠራ ውጤቶች፣ የኮሌጁን የውስጥ ገቢን ለማሳደግ እየተሰሩ የሚገኙ የፕሮዳክሽን ስራዎች እንዲሁም የኢንዱስትሪ ኤክስቴንሽን ድጋፍ ጋር ተያይዞ…
-

#የISO_21001_2018_Educational_Organization_Managment_System_ትግበራለቴክኒክኮሚቴውየሚሰጠውስልጠና_ተጀመረ።
ታህሳስ 14/2017 (ወልቂጤ)፡ ኮሌጃችን አለም አቀፍ የጥራት አስተዳደር ስርዓት (የISO 21001 2018 Educational Organization Managment System) ማረጋገጫን ለመተግበር ከኢትዮጵያ ደረጃዎች ኢንስቲትዩት ጋር ባደረገው ስምምነት መሠረት የትግበራው አካል የሆነ ስልጠና ለኮሌጁ የISO ትግበራ ቴክኒክ ኮሚቴ አባላት መሰጠት ተጀመረ። የአቅም ግንባታ ስልጠናውን እየሰጡ የሚገኙት ከኢትዮጵያ ደረጃዎች ኢንስቲትዩት ተወክለው በመጡ ባለሙያዎች አማካኝነት ሲሆን ከዛሬ ጀምሮ ለቀጣይ ተከታታይ 5…
-

#ኮሌጃችንበቸሃ ወረዳ ናእምድብር ከተማና አካባቢ መደበኛ ስልጠና ን በሳተላይት ማዕከል ለመስጠት የሚያስችለውን ውይይት አካሄደ።
ታህሳስ 11/2017 (ወልቂጤ)፡ ኮሌጃችን የቴክኒክና ሙያ ስልጠናን ተደራሽ በማድረግ የማህበረሰብ ተጠቃሚነትን ለማረጋገጥ ታሳቢ በማድረግ #በቸሀወረዳ እና #በእምድብርከተማና_አካባቢው በሳተላይት ማዕከል ስልጠና ለማስጀመር የሚያስችል ውይይት ከሁለቱም አደረጃጃቶች አመራሮች ጋር አካሄደ። የኮሌጃችን ማኔጅመንት ባስቀመጠው አቅጣጫ መሠረት በኮሌጁ ም/አካ/ዲን የተመራ ቡድን ወደ አካባቢው በመሄድ ከሁለቱም መዋቅሮች አመራሮች መካከል ከእምድብር ከተማ ከንቲባና ከት/ት ጽ/ቤት እና ከቸሀ ወረዳ ም/አስተዳዳሪና የት/ት ጽ/ቤት…
-

የISO_21001_2018_Educational_Organization_Managment_System_ትግበራማስጀመሪያኦረንቴሽን_ተሰጠ
#የISO_21001_2018_Educational_Organization_Managment_System_ትግበራማስጀመሪያኦረንቴሽን_ተሰጠ ታህሳስ 11/2017 (ወልቂጤ)፡ ኮሌጃችን አለም አቀፍ የጥራት አስተዳደር ስርዓት (የISO 21001 2018 Educational Organization Managment System) ማረጋገጫን ለመተግበር ከኢትዮጵያ ደረጃዎች ኢንስቲትዩት ጋር ባደረገው ስምምነት መሠረት የትግበራው ማስጀመሪያ ኦረንቴሽን ተሰጠ። የኦረንቴሽኑ አላማ በትግበራው ሂደት ከማኔጅመንቱና ከአጠቃላይ የኮሌጁ ማህበረሰብ በሚጠበቁ ነገሮች ላይ ግልፀኝነት በመፍጠር ዝግጁነትና ተነሳሽነት መፍጠር እንዲሁም በኮሌጁ የሚገኙ አቅሞችን ለማወቅና ክፍተቶችን በመለየት በትግበራው በትኩረት…
-

#ለትምህርትና_ስልጠና_ፈላጊዎች_በሙሉ !!!
#ለትምህርትና_ስልጠና_ፈላጊዎች_በሙሉ !!!
-

#ለሳተላይትካምፓስ ተማሪዎች ሲሰጥ የነበረው አገር አቀፍ የመውጫ ፈተና Exit_Exam በተሳካ ሁኔታ ተጠናቀቀ !!
#ለሳተላይትካምፓስ ተማሪዎች ሲሰጥ የነበረው አገር አቀፍ የመውጫ ፈተና Exit_Exam በተሳካ ሁኔታ ተጠናቀቀ !! ግንቦት 24/2016 ዓ.ም፡ የኮሌጃችን #የፌዴራልቴክኒክናሙያስልጠናኢንስቲትዩትሳተላይትካምፓስ ለ2016 ዓ.ም ስልጠና አጠናቃቂ ተመራቂዎች ሲሰጥ የነበረው አገር አቀፍ #የመውጫ_ፈተና (Exit Exam) በተሳካ ሁኔታ ተጠናቀቀ። የሳተላይት ካምፓሱ አስተባባሪ አቶ ሰላሙ ይርጋለም የመውጫ ፈተናው በተሳካ ሁኔታ መጠናቀቁ ገልፀው በፈተናው ላይ የተሳተፉት በሳተላይት ካምፓሱ በተለያዩ የትምህርት አይነቶች በመደበኛና በኤክስቴንሽን…

Users Today : 0
Total Users : 7592
Views Today :
Views Yesterday : 11
Views Last 7 days : 100
Views Last 30 days : 438
Views This Month : 325
Views This Year : 4548
Total views : 31003
Who's Online : 0