My Courses

Spread the love
  • #ለብቃት_ምዘና_ፈላጊዎች_በሙሉ!!!    COC

    #ለብቃት_ምዘና_ፈላጊዎች_በሙሉ!!! COC

    #ለብቃት_ምዘና_ፈላጊዎች_በሙሉ!!! COC is simply dummy text of the printing and typesetting industry

  • #ክልሉ_እንደሀገር_የተያዙ_የ5_ዓመት_ግቦችን_በላቀ_ደረጃ_ማሳካቱን_ተከትሎ_ዕውቅናና_ማበረታቻ_ሽልማት_አገኘ!!

    #ክልሉ_እንደሀገር_የተያዙ_የ5_ዓመት_ግቦችን_በላቀ_ደረጃ_ማሳካቱን_ተከትሎ_ዕውቅናና_ማበረታቻ_ሽልማት_አገኘ!!

    #ክልሉ_እንደሀገር_የተያዙ_የ5_ዓመት_ግቦችን_በላቀ_ደረጃ_ማሳካቱን_ተከትሎ_ዕውቅናና_ማበረታቻ_ሽልማት_አገኘ!! ነሐሴ 29/2018 ዓ.ም የማ/ኢ/ክልል በክህሎት ልማት፣ በሥራ ዕድል ፈጠራና ኢንተርፕራይዝ ልማት እንዲሁም በሰራተኛና ማህበራዊ ዘርፍ የተከናወኑ አበይት ስኬቶችን በማስመዝገብ፣ ክልሉ ከተመሰረተ 3 ዓመት ጊዜ ውስጥ እንደሀገር የተያዙ የ5 ዓመት ግቦችን በላቀ ደረጃ በማሳካቱን ዕውቅናና ማበረታቻ ሽልማት ተቀብሏል። ​በክልሉ የሚገኙ 3ቱ ቢሮዎች ታቅደው ሲተገበሩ የቆዩ 38 የሪፎርም ዘርመሎቾ መሠረት ያደረገ አጠቃላይ የምዘና ሂደት በተቋማቱ ቀደም…

  • #በውጭ_ሀገራት_ሕጋዊ_የሥራ_ስምሪት_ላይ_ያተኮረ_የንቅናቄ_መድረክ_ተካሄደ።

    #በውጭ_ሀገራት_ሕጋዊ_የሥራ_ስምሪት_ላይ_ያተኮረ_የንቅናቄ_መድረክ_ተካሄደ።

    #በውጭ_ሀገራት_ሕጋዊ_የሥራ_ስምሪት_ላይ_ያተኮረ_የንቅናቄ_መድረክ_ተካሄደ።=============ነሐሴ 20/2018 (ወልቂጤ)፡ የወልቂጤ ፖሊ-ቴክኒክ ኮሌጅና ሳተላይት ካምፓስ፣ የወልቂጤ ከተማ ሥራ እድል ፈጠራና ኢንተርፕራይዞች ልማት እና ሠራተኛና ማኅበራዊ ጉዳይ ጽ/ቤቶች በጋራ “የውጭ ሀገራት የሥራ ስምሪት አቋራጭ መንገድ የለም!” በሚል መሪ ቃል በወልቂጤ ከተማ የንቅናቄ መድረክ አካሂደዋል። የኮሌጁ ዲን አቶ ኸይሩ አህመዲን በመድረኩ ላይ ባደረጉት ንግግር፣ ኮሌጁ ለሀገር ውስጥና ለውጭ የሥራ ገበያ የሚያስፈልጉ የተለያዩ ሙያዎችን በመደበኛና…

  • #የወላይታ_ሶዶ_ፖሊቴክኒክ_ኮሌጅ_ልዑካን_ቡድን_በኮሌጃችን_በመገኘት_በISO_21001_2025_ትግበራ_ላይ_የልምድ_ልውውጥ_አካሄደ።

    #የወላይታ_ሶዶ_ፖሊቴክኒክ_ኮሌጅ_ልዑካን_ቡድን_በኮሌጃችን_በመገኘት_በISO_21001_2025_ትግበራ_ላይ_የልምድ_ልውውጥ_አካሄደ።

    #የወላይታ_ሶዶ_ፖሊቴክኒክ_ኮሌጅ_ልዑካን_ቡድን_በኮሌጃችን_በመገኘት_በISO_21001_2025_ትግበራ_ላይ_የልምድ_ልውውጥ_አካሄደ።=============================ነሐሴ 18/2018(ወልቂጤ)፡ የወላይታ ሶዶ ፖሊ-ቴክኒክ ኮሌጅ የልዑካን ቡድን አባላት በወልቂጤ ፖሊ-ቴክኒክ ኮሌጅና ሳተላይት ካምፓስ በመገኘት ኮሌጁ ተግብሮ ባሳካው የISO 21001፡2025(Educational Organization Management System) ትግበራ ላይ የልምድ ልውውጥ አካሂደዋል። በልምድ ልውውጡ ወቅት የኮሌጁ የISO 21001፡2025ን ትግበራ በኮሌጁ ISO ትግበራ Task Force አባላትና በት/ት ክፍል ተጠሪዎች አማካኝነት ለልዑካን ቡድኑ በዝርዝር ገለፃና ማብራሪያ ተደርጎላቸዋል፤ በተጨማሪም አጠቃላይ በግቢው በመዘዋወር…

  • #በሥራ_ዘመኑ_ለ2ኛ_ዙር_የሙያ_ብቃት_ምዘና_ተሰጠ።

    #በሥራ_ዘመኑ_ለ2ኛ_ዙር_የሙያ_ብቃት_ምዘና_ተሰጠ።

    #በሥራ_ዘመኑ_ለ2ኛ_ዙር_የሙያ_ብቃት_ምዘና_ተሰጠ።======================ነሀሴ 14/2018 (ወልቂጤ)፡ የወልቂጤ ፖሊ-ቴክኒክ ኮሌጅና ሳተላይት ካምፓስ በሥራ ዘመኑ ለ2ኛ ዙር የሙያ ብቃት ምዘና ሰጠ። የሙያ ብቃት ምዘናው የተሰጠው ለሥራ ስምሪት ወደ አረብ ሀገራት ለሚሄዱ ከ260 በላይ ለሚሆኑ ዜጎች ሲሆን ለምዘናውን ከመቅረባቸው በፊት በማሰልጠኛ ካሪኩለሙ መሠረት ወደ ሥራው ዓለም ሲሰማሩ ባላቸው ሙያ ብቁና ተወዳዳሪ ሆነው እንዲቀርቡ የሚያግዟቸውን ክህሎቶች በበቂ ሁኔታ በንድፈ-ሀሳብና በተግባር ሥልጠና ወስደው…

  • #የወልቂጤ_ክላስተር_ኮሌጆች_1041_ሰልጣኞችን_በጋራ_በደማቅ_ሥነሥርዓት_አስመረቁ።

    #የወልቂጤ_ክላስተር_ኮሌጆች_1041_ሰልጣኞችን_በጋራ_በደማቅ_ሥነሥርዓት_አስመረቁ።

    #የወልቂጤ_ክላስተር_ኮሌጆች_1041_ሰልጣኞችን_በጋራ_በደማቅ_ሥነሥርዓት_አስመረቁ።=======================ነሀሴ 02/2018 (ወልቂጤ)፡ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት፣ በጉራጌ ዞን የሚገኙ የወልቂጤ ክላስተር ኮሌጆች በ2018 ዓ.ም. በዲግሪ እና ከደረጃ 1 እስከ 5 ባሉ የሥልጠና መርሃ-ግብሮች ሥልጠናቸውን ያጠናቀቁ በአጠቃላይ 1,041 ሰልጣኞችን በጋራ በደማቅ ሥነ-ሥርዓት አስመረቁ። የምርቃት ሥነ-ሥርዓቱ በወልቂጤ ክላስተር ሥር በሚገኙ ሰባት ኮሌጆች በተለያዩ የሥልጠና መስኮችና ደረጃዎች በመማር ሥልጠናቸውን በብቃት ያጠናቀቁ ሰልጣኞችን በአንድ የጋራ መድረክ ለማስመረቅ የተዘጋጀ…

  • #እንኳን_ደስ_አለን!#የወልቂጤ_ፖሊቴክኒክ_ኮሌጅና_ሳተላይት_የካምፓስ_ለመላው_የኮሌጁ_ማህበረሰብና_የሚያስተላልፈው_የእንኳን_ደስ_አላችሁ_መልዕክት!!

    #እንኳን_ደስ_አለን!#የወልቂጤ_ፖሊቴክኒክ_ኮሌጅና_ሳተላይት_የካምፓስ_ለመላው_የኮሌጁ_ማህበረሰብና_የሚያስተላልፈው_የእንኳን_ደስ_አላችሁ_መልዕክት!!

    #እንኳን_ደስ_አለን!#የወልቂጤ_ፖሊቴክኒክ_ኮሌጅና_ሳተላይት_የካምፓስ_ለመላው_የኮሌጁ_ማህበረሰብና_የሚያስተላልፈው_የእንኳን_ደስ_አላችሁ_መልዕክት!!==============ሐምሌ 30/2018 (ወልቂጤ)፡ በማዕከላዊ ክልል ጉራጌ ዞን የሚገኘው የወልቂጤ ፖሊ-ቴክኒክ ኮሌጅና ሳተላይት ካምፓስ በትምህርት ተቋማት የአሰራር ጥራት ስርዓት ISO 21001:2025 (Educational Organization Management System – EOMS) መስፈርትን በተሳካ ሁኔታ ተግባራዊ በማድረግ የምዘና ሂደቱን በብቃት አጠናቆ ከኢትዮጵያ የተስማሚነት ምዘና ድርጅት (ECA) የብቃት ማረጋገጫ ሰርተፍኬት ማግኘቱን በታላቅ ደስታና ኩራት እንገልጻለን። ይህ ታላቅ ስኬት የኮሌጃችን አመራር፣ የመምህራን፣ የአስ/…

  • Untitled post 2193

    #መደበኛው_የካይዘን_የፅዳት_መርሐ_ግብር_ተካሄደ!==============================ሐምሌ 28/2018 (ወልቂጤ)፡ በወልቂጤ ፖሊ-ቴክኒክ ኮሌጅና ሳተላይት ካምፓስ ተቋማዊ ባህልን ለማሳደግና ለስራ ምቹ አካባቢን ለመፍጠርና የግቢ ፅዳትና ውበት በዘላቂነት ለማስጠበቅ ታስቦ በየ15 ቀናቱ የሚካሄደው መደበኛው የካይዘን (Kaizen) የፅዳት መርሐ-ግብር በዛሬው ዕለት ተካሂዷል። የፅዳት መርሐ-ግብሩ የኮሌጁ ማህበረሰብ የግቢውን ፅዳት በዘላቂነት ከመጠበቅ ባሻገር፣ የካይዘን (Kaizen) ፍልስፍናን በመተግበር ፅዳትን ባህል ለማድረግ፣ ማራኪ፣ ሳቢ እና ውብ በማድረግ ምቹና የስራና…

  • Untitled post 2187

    #የ2018_የአረንጓዴ_አሻራ_የችግኝ_ተከላ_መርሐ_ግብር_ተካሄደ።==============================ሐምሌ 24/2018 (ወልቂጤ): “#ተስፋን_እንትከል!” በሚል ቃል የወልቂጤ ፖሊ-ቴክኒክ ኮሌጅና ሳተላይት ካምፓስ የ2018 “የአረንጓዴ አሻራ” የችግኝ ተከላ መርሐ-ግብርን በጉራጌ ዞን አበሽጌ ወረዳ ፈንጣ ቀበሌ ላይ አካሂዷል። በመርሐ-ግብሩ ላይ የኮሌጁ ዲኖች፣ የማኔጅመንት አባላት፣ መምህራን፣ አስ/ሠራተኞች እንዲሁም በኮሌጁ መደበኛና በክረምት የአጫጭር ስልጠና እየወሰዱ የሚገኙ የ2ኛ ደረጃ ተማሪዎች በንቃት በመሳተፍ ለአካባቢ ጥበቃና ለአረንጓዴ ልማት ያላቸውን ቁርጠኝነት አሳይተዋል። ይህ የመጀመሪያ…

  • #በክረምት_ወራት_ለ2ኛ_ደረጃ_ተማሪዎች_በተለያዩ_ሙያዎች_የሚሰጠው_የክህሎት_ስልጠና_መሰጠት_ተጀመረ።

    #በክረምት_ወራት_ለ2ኛ_ደረጃ_ተማሪዎች_በተለያዩ_ሙያዎች_የሚሰጠው_የክህሎት_ስልጠና_መሰጠት_ተጀመረ።

    #በክረምት_ወራት_ለ2ኛ_ደረጃ_ተማሪዎች_በተለያዩ_ሙያዎች_የሚሰጠው_የክህሎት_ስልጠና_መሰጠት_ተጀመረ።======================ሐምሌ 14/2018 (ወልቂጤ)፡ የወልቂጤ ፖሊ-ቴክኒክ ኮሌጅና ሳተላይት ካምፓስ ከወልቂጤ ከተማ አስተዳደር ሳይንስና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ጽ/ቤትና ከተለያዩ ባለድርሻ አካላት ጋር በመተባበር ለ2ኛ ደረጃ ተማሪዎች በተለያዩ የሙያ መስኮች የሚሰጠው የክረምት ወራት የክህሎት ስልጠና መስጠት ጀምሯል። የስልጠና መርሃ-ግብሩ አላማ ተማሪዎች በክረምት የዕረፍት ጊዜያቸው የቴክኒክና ሙያ ዘርፍ ያሉ እውቀትና ክህሎቶችን እንዲያሳድጉ፣ የፈጠራ ችሎታ ያላቸውን ደግሞ አቅማቸውን አውጥተው እንዲያዳብሩ፣ ከዘመናዊ…

  • የISO_21001_2025_በውጭ_ኦዲተሮች_ሲደረግ_የነበረው_የኦዲት_ስራን_በስኬት_ተጠናቀቀ!!

    የISO_21001_2025_በውጭ_ኦዲተሮች_ሲደረግ_የነበረው_የኦዲት_ስራን_በስኬት_ተጠናቀቀ!!

    ==============================ሰኔ 29/2018 (ወልቂጤ)፡ የወልቂጤ ፖሊ-ቴክኒክ ኮሌጅና ሳተላይት ካምፓስ የአሰራር ጥራቱን ለማረጋገጥና በሚሰጣቸው አገልግሎቶች ላይ የተገልጋዮችን እርካታ ለማረጋገጥ በማሰብ እየተገበረው የሚገኘውን የISO 21001:2025 (Educational Organization Management System – EOMS) የጥራት ስራ አመራር ስርዓት ትግበራ በውጭ ኦዲተር የማስገምገም ስራን በስኬት አጠናቀቀ። ይህ የኦዲት ስራ ላለፉት ተከታታይ 6 ቀናት ሲከናወን የቆየ ሲሆን ስራውም የተሰራው ከኢትዮጵያ የተስማሚነት ምዘና ድርጅት…