Overview 

Spread the love

ABOUT US WOLKITE POLYTECHNIC COLLEGE

የኮሌጁ ዓላማ

መደበኛና መደበኛ ያልሆኑ የስልጠና መስኮች ጥራትን የጠበቀና ፕሮጀክትን መሰረተ ያደረገ ዉጤት ተኮር ስልጠና በመስጠት ብቃቱ የተረጋገጠ ስራ ፈጣሪና ለስራ ተነሳሽነት ያለቸዉን ዜጎች በመሰረታዊና በመካከለኛ ደረጃ በማፍራት የወጣቶች፤ ሴቶችና አካል ጉዳተኞችን ራሳቸዉን እንዲችሉ ማድረግ፤ ከአከባቢው ነባራዊ ሁኔታ ጋር የተጣጣመ ዕሴት ሰንሰለት በመስራት ምርጥ ቴክኖሎጂ መረጣና መቶ ፐርሰንት የቴክኖሎጂ መቅዳት ስራ በመስራት ለጥ/አ/ኢንተርፕራይዞች በማሸጋገርና ሀብት ማፍራት እንዲሁም ለጥቃቅንና አነስተኛ ኢንተርፕራይዞች አንቀሳቃሾች ቋሚ የኢንዱስትሪ ኤክስቴንሽን ድጋፍ በማድረግ ብቃታቸውን በብቃት ምዘና መረጋገጥ ነው፡፡

ተልዕኮ(Mission)

በገያ ጥናት ፍላጎት የተመሰረተ ውጤት ተኮር ስልጠና በጥራት በመስጠት ከዝቅተኛ እስከ መካከለናኛ ደረጃ የሰለጠና ብቃት ያለው የሰው ኃይል በማፍራትና ከዕሴት ሰንሰለት ትንተና በመነሳት ችግር ፈቺ የሆኑ ቴክኖሎጂዎችን ቀድቶና አሻሽሎ ሰርቶ ማሸጋገር እንዲሁም የተሟላ የኢንዱስትሪ ኤክስቴንሽን ድጋፍ አገልገሎት ለኢንተርፕራይዞች በመስጠት ተወዳዳሪነታቸውን እንዲረጋገጥ በማስቻል የክልሉ የልማትና የመልካም አስተዳደር ዕቅዶች ተግብረው ዉቴታማ እንዲሆኑ ኮሌጅ የድርሻውን አስተዋጽኦ ማበርከት፡፡

ራዕይ (Vision)

ስራ ፈጣሪ በሙያው የሚተማመን ብቁ ዜጋ በማፍራት ቴክኖሎጂን ቀድቶና አሻሽሎ ሰርቶ በማሸጋገር የተሟላ የኢንዱስትሪ ኤክስቴንሽን ድጋፍ አገልግሎት ለኢንተርፕራይዞች በመስጠት በአከባቢና የሀገራችን ኢንዱስትሪ በዓለም አቀፍ ደረጃ ተወዳደሪ ሆኖ ማየት፡፡

፣

ዕሴቶች (Values)     

ሙያዊ ስነ-ምግባር (Professionalism and ethics)

አጋርነት (Partnership)

ጥራት ያለዉ አገልግሎት (Quality Service)

መማማርና ዕድገት (Learning and Growth)

ፈጠራን ማበረታታት (Recognition of Creativity)

ብዝሃነትና አቃፊነት (Diversity and Inclusiveness)

ስራ ፈጣሪነት (Entrepreneurship)

አረንጓዴያማነት (Greenness)

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *