#ለሳተላይትካምፓስ ተማሪዎች ሲሰጥ የነበረው አገር አቀፍ የመውጫ ፈተና Exit_Exam በተሳካ ሁኔታ ተጠናቀቀ !!

Spread the love

#ለሳተላይትካምፓስ ተማሪዎች ሲሰጥ የነበረው አገር አቀፍ የመውጫ ፈተና Exit_Exam በተሳካ ሁኔታ ተጠናቀቀ !!

ግንቦት 24/2016 ዓ.ም፡ የኮሌጃችን #የፌዴራልቴክኒክናሙያስልጠናኢንስቲትዩትሳተላይትካምፓስ ለ2016 ዓ.ም ስልጠና አጠናቃቂ ተመራቂዎች ሲሰጥ የነበረው አገር አቀፍ #የመውጫ_ፈተና (Exit Exam) በተሳካ ሁኔታ ተጠናቀቀ።

የሳተላይት ካምፓሱ አስተባባሪ አቶ ሰላሙ ይርጋለም የመውጫ ፈተናው በተሳካ ሁኔታ መጠናቀቁ ገልፀው በፈተናው ላይ የተሳተፉት በሳተላይት ካምፓሱ በተለያዩ የትምህርት አይነቶች በመደበኛና በኤክስቴንሽን መርሐግብር ሲያሰለጥኑ የነበሩ ተማሪዎች መሆናቸው ገልፀዋል። በዚሁ አጋጣሚ አስተባባሪው ለፈተናው መሳካት ከፍተኛ አስተዋጽኦ ላደረጉት #የወልቂጤ_ዩኒቨርስቲ እና ተሳተፉ ላደረጉ የኮሌጃችን አሰልጣኝ መምህራን በማስተባበሪያ ክፍሉ ስም ከልብ የመነጨ ምስጋናቸውን አቅርበዋል።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *