የISO_21001_2025_EOMS_ትግበራ_የExternal_Audit_ግምገማ_እያካሄደ_ይገኛል።

Spread the love


=============================
 የወልቂጤ ፖሊ-ቴክኒክ ኮሌጅና ሳተላይት ካምፓስ ተቋማዊ አሰራርን ዓለም አቀፍ ደረጃ ያሟላ ለማድረግ እየተገበረው የሚገኘውን የISO 21001:2025 (EOMS) የExternal Audit Stage one & Stage two ግምገማ እያካሄደ ይገኛል።

በግምገማው ላይ ከኢትዮጵያ ተስማሚነት ምዘና ድርጅት የመጡ ከፍተኛ ባለሙያዎች፣ የኮሌጁ ዲኖች፣ የISO ትግበራ ኮሚቴዎችና አስተባባሪ፣ የማኔጅመንት አባላት እንዲሁም የት/ት የክፍል ተጠሪዎች ተገኝተዋል።

መድረኩ የተጀመረው በኮሌጁ ዲን አቶ ኸይሩ አህመዲን በቀረበ የአፈፃፀም ሪፖርት ሲሆን ቀጥሎም የቶፕ ማኔጅመንት የዲን ቢሮ የISOስራዎች ተገምግሞ የስራሂደቶችና የዲፓርትመንቶች ጉብኝት ቀጥሏል።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *