በወልቂጤ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ተመዝግባችሁ በመጠባበቅ ላይ የምትገኙ መደበኛ እና የግል ተመዛኞች አርብ በ29/10/2014 ዓ.ም ጠዋት 2፡00 ሰዓት …………
የሙያ ብቃት ምዘና ይመለከታል
ከላይ በርዕሱ ለመግለፅ እንደተሞከረዉ በወልቂጤ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ተመዝግባችሁ በመጠባበቅ ላይ የምትገኙ መደበኛ እና የግል ተመዛኞች አርብ በ29/10/2014 ዓ.ም ጠዋት 2፡00 ሰዓት ላይ
በዋናዉ ግቢ እና ኮንስትራክሽን ግቢ ምዘና ስለሚሰጥ ወደ ምዘና ማዕከል ስትመጡ መታወቂያ እንዲሁም በምዝገባ ወቅት ፎቶ ግራፍ ያልሰጣችሁ 3×4 የሆነ ፎቶ ግራፍ እና ለሰርተፍኬት ክፍያ የሚሆን ብር 20 (ሀያ ብር) ይዛችሁ እንድትቀርቡ እንገልፃለን፡፡ ለበለጠ መረጃ በድህረ-ገፅ wptcoc.blogspot.com ይጎብኙ፡፡ ኮሌጁ በእለቱ ምዘና የሚሰጥባቸዉ የሙያ አይነቶችና ደረጃዎች፡፡
| ተ.ቁ | የሙያ አይነት | ደረጃ | ምርመራ |
| 1 | BASIC APPAREL PRODUCTION | I | |
| 2 | Barbending &concreting | II | |
| 3 | Barbending &concreting | III | |
| 4 | BUILDING ELECTRICAL INSTALLATION | III | |
| 5 | INSTRUMENTATION &CONTROL SERVICING | III | |
| 6 | FRONT OFFICE SUPERVISION | IV | |
| 7 | KNOW ABOUT BUSINESS/KAB/ | CC | |
| 8 | ADVANCED APPAREL PRODUCTION | III |
መሆናቸዉን እናሳዉቃለን፡፡
ከሠላምታ ጋር

Users Today : 8
Total Users : 7592
Views Today : 11
Views Yesterday : 14
Views Last 7 days : 165
Views Last 30 days : 445
Views This Month : 325
Views This Year : 4548
Total views : 31003
Who's Online : 0
I truly love your site.. Very nice colors & theme. Did you develop
this website yourself? Please reply back as I’m wanting to create my own blog and want
to know where you got this from or what the theme is named.
Thank you!
My web blog – 토토사이트
lisinopril online uk