የISO_21001_2018_Educational_Organization_Managment_System_ትግበራማስጀመሪያኦረንቴሽን_ተሰጠ

Spread the love

#የISO_21001_2018_Educational_Organization_Managment_System_ትግበራማስጀመሪያኦረንቴሽን_ተሰጠ

ታህሳስ 11/2017 (ወልቂጤ)፡ ኮሌጃችን አለም አቀፍ የጥራት አስተዳደር ስርዓት (የISO 21001 2018 Educational Organization Managment System) ማረጋገጫን ለመተግበር ከኢትዮጵያ ደረጃዎች ኢንስቲትዩት ጋር ባደረገው ስምምነት መሠረት የትግበራው ማስጀመሪያ ኦረንቴሽን ተሰጠ።

የኦረንቴሽኑ አላማ በትግበራው ሂደት ከማኔጅመንቱና ከአጠቃላይ የኮሌጁ ማህበረሰብ በሚጠበቁ ነገሮች ላይ ግልፀኝነት በመፍጠር ዝግጁነትና ተነሳሽነት መፍጠር እንዲሁም በኮሌጁ የሚገኙ አቅሞችን ለማወቅና ክፍተቶችን በመለየት በትግበራው በትኩረት ለመስራት ታሳቢ ያደረገ ነው።

ኦረንቴሽኑ የተሰጠው ከኢትዮጵያ ደረጃዎች ኢንስቲትዩት እስከ ትግበራው መጨረሻ ለኮሌጃችን ተወክለው በመጡ ባለሙያዎች አማካኝነት ሲሆን አጠቃላይ የኮሌጁ የማኔጅመንት አባላት እና የት/ት ክፍል ተጠሪዎች ተሳታፊ ሆነዋል

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *