#ለ12ኛ_ዙር_የሙያ_ብቃት_ምዘና_ተሰጠ።

Spread the love


============================
ሰኔ 20/2018 (ወልቂጤ)፡ የወልቂጤ ፖሊ-ቴክኒክ ኮሌጅና ሳተላይት ካምፓስ ለ12ኛ ዙር የሙያ ብቃት ምዘና ሰጠ። የብቃት ምዘናውን የተሰጠው ቁጥራቸው 410 የሚሆኑ ስልጠናቸውን በደረጃ ላጠናቀቁ መደበኛ ሰልጣኞች፣ በአጫጭር ጊዜ ስልጠና የወሰዱ ለስራ ስምሪት ወደ አረብ ሀገራት ለሚሄዱ ዜጎች እንዲሁም በቢዝነስ ሙያ ዘርፎች ለመመዘን በግል ላመለከቱ የኢንዱስትሪ ባለሙያዎች ነው።

#ለአረንጓዴው  የኢንደስትሪ  አብዮት  እንተጋለን!
#We  Stand  for  Green  Industrial  Revolution!

#ስለኮሌጃችን  ተጨማሪ  መረጃዎችን  በሚከተሉት  ሚድያዎች  ማለትም
Facebook፡- https://www.facebook.com/wolkite poly technic college & satellite institute
Website:- https://wptc.edu.et/
Telegram:- https://t.me/wptc2000
#ሊከታተሉን  ይችላሉ!

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *