#እንኳን_ደስ_አላቹሁ_ደስ_አለን!!🏆🥇💐

Spread the love

#እንኳን_ደስ_አላቹሁ_ደስ_አለን!!🏆🥇💐
===================
ጥቅምት 05/2019 (ወልቂጤ)፡ የወልቂጤ ፖሊ-ቴክኒክ ኮሌጅና ሳተላይት ካምፓስ የጉራጌ ዞን ሥራ ዕድል ፈጠራና ኢንተርፕራይዞች መምሪያ ባዘጋጀው የ2018 የስራ ዘመን የስራ አፈፃፀም ግምገማ ጉባኤ ላይ በዞኑ ከሚገኙ የቴክኒክና ሙያ ኮሌጆች ጋር ተወዳድሮ 1ኛ ደረጃ በማግኘቱ የዋንጫና የምስክር ወረቀት ተሸላሚ ሆኗል። ይህም ውጤት የአጠቃላይ የኮሌጁ ማህበረሰብ የጠንካራ ስራና የትጋት ውጤት በመሆኑ ለሁላችንም እንኳን ደስ አላችሁ/ደስ አለን ለማለት ይወዳል!!💐🥇🏆

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *