-

#ለብቃት_ምዘና_ፈላጊዎች_በሙሉ!!! COC
#ለብቃት_ምዘና_ፈላጊዎች_በሙሉ!!! COC is simply dummy text of the printing and typesetting industry
-

#ለውጭ አረብ ሀገራት ስራ እድል ተጠቃሚ ለመሆን ለምትፈልጉ በሙሉ
አስደሳች_ዜና 😍😍😍 #ለውጭ አረብ ሀገራት ስራ እድል ተጠቃሚ ለመሆን ለምትፈልጉ በሙሉ በ2015 ዓ.ም በወልቂጤ ፖሊ-ቴክኒክ ኮሌጅ ወደ አረብ ሀገራት ለስራ ስምሪት በቤት አያያዝ፣ ምግብ ዝግጅትና በቤተሰብ እንክብካቤ ስልጠና ወስዳችሁ #የCOC ምዘና ተመዝናችሁ ብቁ ሆናችሁ ወደ ሀገራቱ ያልሄዳችሁ ሴቶች በሙሉ ኮሌጁ በOnline እንድትመዘገቡና የፓስፖርት ችግራችሁን ለመቅረፍ ከሚመለከታቸዉ ባለድርሻ አካላት ጋር በመነጋገር ሁኔታዎችን እያመቻቸ መሆኑን አውቃችሁ ከነገ…
-

#የሳምንቱ መጨረሻ ቀናት እየተሰጡ የሚገኙ የአጫጭር ጊዜ ስልጠናዎች ፍላጐት እየጨመረ ይገኛል!!
#የሳምንቱ መጨረሻ ቀናት እየተሰጡ የሚገኙ የአጫጭር ጊዜ ስልጠናዎች ፍላጐት እየጨመረ ይገኛል!! ግንቦት 15/2016 ዓ.ም፡ ኮሌጃችን ከመደበኛ የስልጠና ቀናት ውጪ #በሳምንቱመጨረሻቀናት (ቅዳሜና እሁድ) ከሴክተር መ/ቤቶች ጋር በመቀናጀት ለተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች በተለያዩ ሙያዎች በአጫጭር ጊዜ ስልጠናዎችን በመስጠት የሙያ ባለቤት እያደረገ ይገኛል። ስልጠና እየወሰዱ ከሚገኙት መካከል ለመግለፅ ያህል በጉራጌ ዞን የወልቂጤ ከተማ ትምህርት ጽ/ቤት በኩል ተደራጅተው ለመጡና ከስልጠና…
-

#የብቃት ምዘና የአረብ ሀገራት የስራ ስምሪት ለሚያደርጉ_ዜጎቻችን !!
#የብቃት ምዘና የአረብ ሀገራት የስራ ስምሪት ለሚያደርጉ_ዜጎቻችን !! ግንቦት 07/2016 ዓ.ም፡ ኮሌጃችን ለስራ ስምሪት ወደ ተለያዩ አረብ ሀገራት ለሚሄዱ ዜጎች በተሰጠው ኃላፊነት መሠረት ለ2ኛ ዙር የክህሎት ስልጠና ወስደው ዝግጁ ለሆኑ ዜጎች የብቃት ማረጋገጫ ምዘና እንዲመዘኑ ተደርጓል።
-

#ወደ አረብ ሀገራት ለስራ ለሚሰማሩ ዜጎች የሚሰጠው የክህሎት ስልጠናተጠናክሮ ቀጥሏል!!
#ወደ አረብ ሀገራት ለስራ ለሚሰማሩ ዜጎች የሚሰጠው የክህሎት ስልጠናተጠናክሮ ቀጥሏል!! ግንቦት 05/2016 ዓ.ም፡ በሀገር ደረጃ ወደ አረብ ሀገራት የስራ ስምሪት ለሚያደርጉ ዜጎች የክህሎት ስልጠና እንዲሰጡና የብቃት ምዘና (COC) እንዲያስመዝኑ ብቸኛ ፍቃድ ከተሰጣቸው 72ቱ ፖሊ-ቴክኒክ ኮሌጆች አንዱ የሆነው #የወልቂጤፖሊቴክኒክኮሌጅናሳተላይት_ካምፓስ ዛሬ በርካታ ቁጥር ያላቸውን ዜጎች ተቀብሎ የክህሎት ስልጠና መስጠት ጀምሯል። ስልጠናው ዜጎች ለስራ በሚሰማሩባቸው ሀገራት ስራቸውን በአግባቡና…
-

#የአረብ ሀገራት የስራ ስምሪት ላይ ያተኮረ የንቅናቄና የግንዛቤ ማስጨበጫ መድረክ ተካሄደ
#የአረብ ሀገራት የስራ ስምሪት ላይ ያተኮረ የንቅናቄና የግንዛቤ ማስጨበጫ መድረክ ተካሄደ ግንቦት 05/2016 ዓ.ም፡ ኮሌጃችን የአረብ ሀገራት የስራ ስምሪት #ክህሎት_መር እንዲሆን ታሳቢ ያደረገ የንቅናቄና የግንዛቤ ማስጨበጫ መድረክ ከባለድርሻ አካላት ጋር አካሄደ። በመድረኩ ላይ የጉራጌ ዞን ምክትል አስተዳዳሪና የግብርና መምሪያ ሀላፊ አቶ አበራ ወንድሙ፣ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ቴክኒክና ሙያ ቢሮ ኃላፊ አቶ ቶፊቅ ጁሀር፣ ምክትል ቢሮ…
-

#አመታዊ የተቋም የክህሎት የቴክኖሎጂና የጥናትና ምርምር ውድድር _ ተጀመረ !!!
#አመታዊ የተቋም የክህሎት የቴክኖሎጂና የጥናትና ምርምር ውድድር _ ተጀመረ !!! ግንቦት 04/2016 ዓ.ም፡ በየአመቱ በተቋም ደረጃ የሚካሄደው #የክህሎትየቴክኖሎጂናየጥናትናምርምርውድድር መካሄድ ጀመረ። በመክፈቻ መርሐ-ግብሩ ላይ የኮሌጁ ዲኖች፣ ተወዳዳሪ አሰልጣኞችና ሰልጣኞች እንዲሁም ለዳኝነት የተመረጡ የወልቂጤ ዩኒቨርስቲና የፌዴራል ቴክኒክና ሙያ ኢንስቲትዩት (የወልቂጤ ሳተላይት ካምፓስ) መምህራንም ተገኝተዋል። የውድድሩ አላማ በተቋሙ ስልጠና እየወሰዱ ያሉ ሰልጣኞች ያሉበትን ደረጃ ለማወቅ፣ ስልጠና የሚሰጡ አሰልጣኞች…
-

እንኳንደስ አለን 🏆🥇🏆 #ኮሌጃችንበክልላዊ የቴክኖሎጂ ኤግዚቢሽን ና ውድድር ላይ ተሳትፎ በድል አጠናቀቀ!! 🥇🏆🏅🏆🥈
እንኳንደስ አለን 🏆🥇🏆 #ኮሌጃችንበክልላዊ የቴክኖሎጂ ኤግዚቢሽን ና ውድድር ላይ ተሳትፎ በድል አጠናቀቀ!! 🥇🏆🏅🏆🥈 ግንቦት 30/2016 ዓ.ም፡ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የትምህርት ቢሮ እና የሳይንስና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ቢሮ በጋራ “ክልላችንን የሳይንስ ኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ማዕከል እናድርግ” በሚል መሪ ቃል ከግንቦት 29-30/2016 ዓ.ም ለመጀመሪያ ጊዜ ባዘጋጁት ክልል አቀፍ የሳይንስና ፈጠራ ስራዎች አውደ ርዕይ እና ውድድር ላይ ኮሌጃችን ከዞናችን…
-

#ለማኔጅመንት አካላት የአቅም ግንባታ ስልጠና_ተሰጠ
#ለማኔጅመንትአካላትየአቅምግንባታስልጠና_ተሰጠ ግንቦት 23/2016 ዓ.ም፡ በፌዴራል የቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኢንስቲትዩት የወልቂጤ ሳተላይት ካምፓስ አዘጋጅነት ለኮሌጁ ማኔጅመንት አባላት የአቅም ግንባታ ስልጠና ተሰጠ። በአቅም ግንባታ ስልጠናው ላይ አጠቃላይ የት/ት ክፍሎች ኃላፊዎች እና የስራ ሂደት አስተባባሪዎች የተሳተፉ ሲሆን ስልጠናውም በሳተላይት ካምፓሱና በኮሌጁ አሰልጣኝ መምህራን ተሰጥቷል። ስልጠናውም ያተኮረው በArtificial Intelligence tools አጠቃቀም ላይ የንድፈ-ሀሳብና የተግባር ስልጠና የተሰጠ ሲሆን ለ2 ተከታታይ…
-

#ADRA_Ethiopia_የGreen_Energy_TVET_ፕሮጀክትከ ኮሌጃችን ጋር ያለው ጠንካራ በርካታ_ትብብር
#ADRA_Ethiopia_የGreen_Energy_TVET_ፕሮጀክትከኮሌጃችንጋርያለው ጠንካራ በርካታ_ትብብር ግንቦት 22/2016፡ በኮሌጃችን የሚገኘው የADRA Ethiopia የ”Green Energy TVET” ፕሮጀክት ከኮሌጃችንና ከጉራጌ ዞን የስራ እድል ፈጠራና ኢንተርፕራይዞች መምሪያ ጋር በመተባበር በ1ኛ ዙር #በሶላር_ኢነርጂ አጫጭር ጊዜ ስልጠና ወስደው ላጠናቀቁ ሰልጣኞች የአቅም ግንባታ ስልጠና እየተሰጠ ይገኛል። ADRA Ethiopia በ”Green Energy TVET” ዘርፍ #በሶላር_ኢነርጂ ላይ እየሰራ የሚገኝ ግብረ-ሰናይ ድርጅት ሲሆን ከኮሌጃችን ጋር በመተባበር ስልጠናው ለሁሉም ለዜጎች በነፃ…
-

#በኢትዮጵያ የስራገበያ መረጃ አሞላል ላይ ስልጠና_ተሰጠ!!
#በኢትዮጵያ የስራገበያ መረጃ አሞላል ላይ ስልጠና_ተሰጠ!! ሚያዝያ 18/2016 ዓ.ም፡ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የስራ ፈጠራና ኢንተርፕራይዞች ልማት ቢሮ፣ የጉራጌ ዞን የስራ ፈጠራና ኢንተርፕራይዞች ልማት መምሪያ እና የጉራጌ ዞን ቴክኒክና ሙያ መምሪያ ከኮሌጃችን ጋር በመተባበር ለኮሌጁ ሰልጣኞች፣ አሰልጣኞች እና አስተዳደር ሰራተኞች በኢትዮጵያ የስራ ገበያ መረጃ ላይ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ተሰጥቷል። ስልጠናው ከፌዴራል የስራና ክህሎት ሚኒስትር በመጡ የዘርፉ…

Users Today : 0
Total Users : 7601
Views Today :
Views Yesterday : 13
Views Last 7 days : 84
Views Last 30 days : 446
Views This Month : 338
Views This Year : 4561
Total views : 31016
Who's Online : 0