-

#ለብቃት_ምዘና_ፈላጊዎች_በሙሉ!!! COC
#ለብቃት_ምዘና_ፈላጊዎች_በሙሉ!!! COC is simply dummy text of the printing and typesetting industry
-

#ለስልጠና አጠናቃቂ ሰልጣኞች ሲሰጥ የነበረው የኢንተርፕሪነርሺፕ የስራ ፈጠራ ስልጠና_ተጠናቀቀ።
መጋቢት 03/2016 ዓ.ም፡ ኮሌጃችን ከማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት የቴክኒክና ሙያ ቢሮ፣ ከኢትዮጵያ የኢንተርፕሪነርሺፕ ልማት ኢንስቲትዩት (EDI) እና የማስተር ካርድ ፋውንዴሽን ጋር በመተባበር ለ2 ተከታታይ ቀናት ሲሰጥ የነበረው የኢንተርፕሪነርሺ (የስራ ፈጠራ) ተጠናቀቀ። በስልጠናው ላይ የተሳተፉት በ2016 ዓ.ም ከሁሉም ት/ት ክፍሎች በተለያዩ ሙያዎች ስልጠናቸውን አጠናቀው የሚመረቁ ሰልጣኞች ናቸው። ስልጠናውንም በጣም ሳቢና አዝናኝ በሆነ መልኩ የሰጡት ከኢትዮጵያ የኢንተርፕሪነርሺፕ…
-

#የአቅም ግንባታ ስልጠና ለመሪ አሰልጣኝ መምህራን ተሰጠ
#የአቅም ግንባታ ስልጠና ለመሪ አሰልጣኝ መምህራን ተሰጠ ጥር 10/2016 ዓ.ም፡ የኮሌጃችን የቴክኖሎጂ ሽግግና ኢንደስትሪ ኤክስቴንሽን የስራ ሂደት አስተባባሪነት ከሳተላይት ማስተባበሪያ ክፍል ጋር በመተባበር ለኤ ደረጃ መሪ አሰልጣኝ መምህራን በAction Research ላይ ስልጠና ሰጥተዋል። በስልጠናው መክፈቻ ላይ የተገኙት የኮሌጁ የቴ/ሽ/ኢ/ኤክስ/ም/ዲን አቶ ቦጋለ ተክሌ እንዳሉት የስልጠናው ዋና አላማ ፅንሰ-ሀሳቡን በአግባቡ ተገንዝቦ በኮሌጁ የሚስተዋሉ የተግባርና የአሰራር ማነቆዎች ለመፍታት…
-

#የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት 🎄🎄🎄
#የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት🎄🎄🎄 ጥር 10/2016 ዓ.ም፡ የወልቂጤ ፖሊ-ቴክኒክ ኮሌጅ እንኳን ለ2016 ዓ.ም የከተራ እና የጥምቀት በዓል በፍቅር፣ በሰላም፣ በደስታና በአብሮነት አደረሳችሁ እያለ መልካም ምኞቱን ይገልፃል። በዓሉ ስናከብር ጥላቻን፣ መለያየትን፣ ዘረኝነትና ቂም በቀልን በይቅርታ፣ በአብሮነትና በፍቅር በመተካት ሰላምና ደስታ የምናነግስበት እንዲሆን ይመኛል። የጥምቀት በዓል የትህትና፣ የፍቅርና የአንድነት ምልክት በመሆኑ እኛ የኢትዮጵያውያን ለረጅም ዓመታት ጠብቀው ያቆየናቸውን የመከባበርና…
-

#ለኮሌጃችን_አዳዲስ_ሰልጣኞች_በሙሉ !!
#ለኮሌጃችን_አዳዲስ_ሰልጣኞች_በሙሉ !!
-

ታላቁ የካይዘን የፅዳት ቀን ፕሮግራም ተካሄደ
#ታላቁ የካይዘን የፅዳት ቀን ፕሮግራም ተካሄደ ============================ ጥር 07/2016 ዓ.ም፡ በየ15 ቀኑ በመደበኛነት የሚካሄደው ታላቁ የከይዘን የፅዳት ቀን ፕሮግራም ዛሬ በኮሌጃችን ተካሂዷል። በፕሮግራሙ ላይ አጠቃላይ የኮሌጁ ሰልጣኞች፣ አሰልጣኝ መምህራን፣ አስተዳደር ሰራተኞች እንዲሁም ኃላፊዎች ተሳታፊ የሆኑ ሲሆን ሁሉም የፕሮግራሙ ተሳታፊ በየተመደቡበት ቦታ በአግባቡ ፅዳቱን በማካሄድ ውጤታማ ስራ መስራት ተችሏል።
-

#የቴክኖሎጂ አቅም ግንባታ ስልጠና እየተሰጠ ይገኛል።
ጥር 01/2016 ዓ.ም፡ የቴክኖሎጂ አቅም ግንባታ ስልጠና እየተሰጠ ይገኛል። ስልጠናው የከይዘን ፅንሰ-ሀሳብ፣ ኢንተርፕሪነርሺፕ ፅንሰ-ሀሳብ፣ የኢንደስትሪ ኤክስቴንሽን አተገባበርና የሀብት አለካክ፣ የእሴት ሰንሰለት (Value Chain) አዘገጃጀት እንዲሁም የቴክኖሎጂ ዶክመንት አዘገጃጀት ላይ ትኩረት ያደረገው ነው። ስልጠናው እየተሰጠ የሚገኘው በስልጠና ርዕሶቹ ላይ ተደጋጋሚ ስልጠናና ልምድ ባላቸው የኮሌጁ መሪ አሰልጣኝ መምህራንና ባለሙያዎች አማካይነት ነው። በስልጠናው ላይ ከ30 የሚሆኑ የት/ት ክፍል…
-

ለብቃትምዘና ፈተና ፈላጊዎች በሙሉ
አስደሳች_ዜና 😲😲😲 ለብቃትምዘና ፈተና ፈላጊዎች በሙሉ😲😲
-

አስደሳች_ዜና
አስደሳች_ዜና 😲😲😲 ለማታና ለሳምንቱ መጨረሻ (#ቅዳሜ ናእሁድ) #መርሐ ግብር ስልጠና ፈላጊዎች በሙሉ 😲😲😲
-

#ለገና በዓል የማዕድ ማጋራት ተደረገ
ታህሳስ 27/2016 ዓ.ም፡ ኮሌጃችን ከጉራጌ ዞን ወጣቶችና ስፖርት መምሪያ ጋር በመተባበር የገና በዓል ምክንያት በማድረግ ግምቱ ከ50 ሺህ ብር በላይ የሆነ ማዕድ ከተለያዩ የሀገሪቱ ክፍሎች ተፈናቅለው በከፍተኛ ችግር ውስጥ በከተማችን ተጠልለው ለሚገኙ የህብረተሰብ ክፍሎች የማጋራት ስራ ተሰርቷል። በማዕድ ማጋራቱ ላይ የጉራጌ ዞን ዋና አስተዳዳሪና የኮሌጃችን የቦርድ ሰብሳቢ አቶ ላጫ ጋሩማን ጨምሮ የዞኑ ምክትል አስተዳዳሪ አቶ…
-

#ለአዳዲስ ሰልጣኞች የግንዛቤ ማስጨበጫ መርሐ ግብር ተካሄደ።
ታህሳስ 22/2016 ዓ.ም፡ በዚህ የሥልጠና ዘመን በ2015 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ፈተና ወስደው የመደበኛ ስልጠና ለመውሰድ በኮሌጃችን ከተመዘገቡ ሰልጣኞች መካከል የICT ሙያ ለመሠልጠን የተመዘገቡት ከፍተኛ ቁጥር ስለነበራቸውና በICT ሙያ የምንቀበላቸው ሰልጣኞች ቁጥር ውስን ስለሆነ ተማሪዎቹ ግንዛቤ አግኝተው ሌሎች በኮሌጁ በሚሰጡ የሙያ ዘርፎች ፍላጎታቸውን እንዲያስተካክሉ በማሰብ የግንዛቤ ማስጨበጫ መርሐግብር ተካሂዷል። በመርሐግብሩ ላይ ከሁሉም ት/ት ክፍሎች በመጡ አሰልጣኝ…

Users Today : 0
Total Users : 7601
Views Today :
Views Yesterday : 13
Views Last 7 days : 84
Views Last 30 days : 446
Views This Month : 338
Views This Year : 4561
Total views : 31016
Who's Online : 0