-

#ለብቃት_ምዘና_ፈላጊዎች_በሙሉ!!! COC
#ለብቃት_ምዘና_ፈላጊዎች_በሙሉ!!! COC is simply dummy text of the printing and typesetting industry
-

የወልቂጤፖሊቴክኒክ_ኮሌጅ 🌹🥀💐🌷💐 የክቡር ጠቅላይ ሚንስትራችን ዶክተር አብይ_አህመድ
የወልቂጤፖሊቴክኒክ_ኮሌጅ 🌹🥀💐🌷💐 የክቡር ጠቅላይ ሚንስትራችን ዶክተር አብይ_አህመድ 💐🌷🌹🌷🌹🥀💐🌷🌹 እንኳንወደዞናችንመዲናወልቂጤበደህናመጡ 💐🌹🌷🌷🌹💐 #የተንቢ 💐🥀🌹🌹💐🌷🌹💐 ክቡራትና ክቡራን የኮሌጃችን ሰልጣኞች፣ አሰልጣኞችና አስተዳደር ሰራተኞች ጤና ይስጥልኝ 🙏🙏🙏 ነገ ከጠዋቱ 12፡30 ጀምሮ ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትራችን ዶ/ር አብይ አህመድ ከዞናችን ህዝብ ጋር ለማወያየት ወደ መዲናችን ወልቂጤ ስለሚመጡ ከጠዋቱ 12፡30 ሰዓት ጀምሮ በወልቂጤ ሁለገብ ስታዲየም ተገኝተን የክብር እንግዳችንን በተከበረው የእንግዳ አቀባበል ባህላችን እንድንቀበል…
-

#የፌደራል ናየክልል አመራሮችየመስክ ምልከታ
#የፌደራል ናየክልል አመራሮችየመስክ ምልከታ ሚያዝያ10/2016 ዓ.ም፡ በፌዴራል የስራና ክህሎት ሚኒስትር የክህሎት ዘርፍ ሚንስትር ዴኤታ ዶ/ር ተሻለ በሬቻ የተመራና በስሩ የፌደራል ተቋማት ኃላፊዎችና የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የቴክኒክና ሙያ፣ የስራ ፈጠራና ኢንተርፕራይዞችና የሰራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮዎች ኃላፊዎች የያዘ የሱፐርቪዥን ቡድን በኮሌጃችን በመገኘት የመስክ ምልከታ አደረገ። የመስክ ምልከታው የተጀመረው የኮሌጃችን የቦርድ ሰብሳቢ የጉራጌ ዞን ዋና አስተዳዳሪ ዋና አማካሪና…
-

#ሀሰተኛየትምህርት ማስረጃዎችን በጋራ እንከላከል!!!
#ሀሰተኛየትምህርት ማስረጃዎችን በጋራ እንከላከል!!! መጋቢት 24/2016 ዓ.ም፡ የማ/ኢ/ክ/መንግስት የቴ/ሙ/ት/ሥ/ቢሮ በስሩ በሚተዳደሩ ቴክኒክና ሙያ ኮሌጆች ስር የሚገኙ የሰው ኃይሎች የትምህርትና የብቃት ማረጋገጫ ማስረጃዎች ማጣራት ስራ ላይ ለኮሌጃችን ማህበረሰብ የግንዛቤ ማስጨበጫ ፕሮግራም ተካሄደ። የግንዛቤ ማስጨበጫ ፕሮግራሙ አላማ የክልሉ የመንግስት ሰራተኞች አዋጅ ቁጥር 06/2016 መሠረት የሀሰተኛ የትምህርት ማስረጃ በማቅረብ የሚፈፀም ቅጥር፣ የደረጃ እድገት፣ የደሞዝ ጭማሪ ወይም ሌላ ጥቅማ…
-

#የኮሌጃችን ቦርድ ግምገማ_አካሄደ
#የኮሌጃችን ቦርድ ግምገማ_አካሄደ መጋቢት 18/2016 ዓ.ም፡ የኮሌጃችን የ6 ወራት እቅድ አፈፃፀም ሪፖርት በቦርድ ተገመገመ። በግምገማው ላይ የኮሌጃችን የቦርድ ሰብሳቢና የጉራጌ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ ላጫ ጋሩማን ጨምሮ ሌሎችም አባላት ተገኝተዋል። የግምገማው አካሄድ የነበረው አጠቃላይ የእቅድ አፈፃፀሙ በኮሌጁ ዲን ከቀረበ በኋላ በተሳታፊዎች አማካኝነት በርካታ ገንቢ አስተያየቶች እና ግልፀኝነት የሚፈልጉ ጥያቄዎች ተነስተው ምላሽ እንዲሰጥባቸው ተደርጓል። በመጨረሻም በዞኑ…
-

#ለወንድማችን ታደሰ መስፍን_እንድረስለት 🙏🙏🙏
ለወገንደራሽወገን_ነው🙏🙏🙏 #ለወንድማችንታደሰመስፍን_እንድረስለት 🙏🙏🙏 የወልቂጤ ፖሊ-ቴክኒክ ኮሌጅ የኢኮኖሚክ ኢንፍራስትራክቸር ት/ት ክፍል አሰልጣኝ መምህር የሆነው ወንድማችን #ታደሰመስፍን በጥቁር አንበሳ ሆስፒታል ሲታከም ቆይቶ #የደምካንሰር ታማሚ መሆኑ የተገለፀለት ሲሆን የሆስፒታሉ ቦርድም በደብዳቤ ቁጥር IMD/555/16 በቀን 04/07/2016 ዓ.ም በገለፀለት ደብዳቤ ለከፍተኛ ህክምና በአፋጣኝ ወደ ውጪ ሀገር ሄዶ እንዲታከም ወስኗል ለህክምናው ደግሞ ከ4 ሚሊዮን ብር በላይ የሚፈልግ በመሆኑና ግለሰቡም ይህንን ገንዘብ…
-

ለብቃት ምዘና ፈላጊዎች_በሙሉ
አስደሳች_ዜና 😍😍😍 ለብቃትምዘናፈላጊዎች_በሙሉ 😍😍😍
-

#የTVETና የኢንዱስትሪ ትስስር ለተሻለ ውጤት
#የTVETና የኢንዱስትሪ ትስስር ለተሻለ ውጤት መጋቢት 11/2016 ዓ/ም፡ ኮሌጃችን ከኢፌዲሪ ባህልና ስፖርት ሚንስቴር እና ከማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት የባህል ቱሪዝም ቢሮ ጋር በመተባበር በዕደ ጥበብ ሙያ ዘርፍ በቆዳ ስራዎች ዲዛይንና ቴክኖሎጂ የተግባር ስልጠና ከመጋቢት 4/2016 ጀምሮ ሲያሳለጥናቸው የነበሩ ሰልጣኞችን ስልጠና ዛሬ ተጠናቀቀ። በማጠናቀቂያ ፕሮግራሙ ላይ የኢፌዴሪ ባህልና ስፖርት ሚንስቴር ሚኒስትር ዴኤታ ወ/ሮ ነፊሳ አልማህዲ፣ የማዕከላዊ…
-

የTVT_University_Industry_Linkage
#የTVT_University_Industry_Linkage መጋቢት 06/2016 ዓ.ም፡ የወልቂጤ ዩኒቨርስቲ ከኮሌጃችን ጋር ባለው ቅርብ ትስስር በበርካታ ተግባራት ላይ በትብብር እየሰራ ይገኛል። ከነዚህ ተግባራት መካከል የዩኒሸርስቲው የሜካኒካል ኢንጅነሪንግ ተማሪዎች በኮሌጃችን ሜታል ማኑፋክቸሪንግ ት/ት ክፍል ተገኝተው በመሪ አሰልጣኞቻችን አማካኝነት የተግባር ስልጠናና ልምምድ እያደረጉ ይገኛል። በቀጣይም በሌሎች ዘርፎች ላይ የትብብር ስራው ተጠናክሮ የሚቀጥል ይሆናል።
-

ለውጭ ሀገራት ስራ ስምሪት ስልጠና ፈላጊዎች በሙሉ
አስደሳች_ዜና 😍😍😍 ለውጭ ሀገራት ስራ ስምሪት ስልጠና ፈላጊዎች በሙሉ 😍😍😍
-

የቆዳ እደ ጥበብ ዘርፍ የበለጠ በማነቃቃት ወጣቶችና ሴቶች ኢኮኖሚያዊ ተጠቃሚ ለማድረግ እየተሰራ መሆኑ የባህልና ስፖርት ሚኒስተር አስታወቀ።
መጋቢት 4/2016 ዓ.ም፡ የባህልና ስፖርት ሚንስትር ከማእከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ባህል ቱሪዝም ቢሮና ከወልቂጤ ፖሊ-ቴክኒክ ኮሌጅ ጋር በመተባበር በቆዳ እደ ጥበብ ላይ ስልጠና እየሰጠ ይገኛል። በስልጠና ማስጀመሪያው ላይ በባህልና ስፖርት ሚኒስትር የእደ ጥበብ ዘርፍ ስልጠናና አቅም ግንባታ ዴስክ ኃላፊ ወ/ሮ ታሪኳ ሀሰን፣ የማእከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ባህል ቱሪዝም ቢሮ ምክትል ኃላፊ አቶ ደግነህ ቦጋለ፣ የጉራጌ ዞን ባህል…

Users Today : 0
Total Users : 7601
Views Today :
Views Yesterday : 13
Views Last 7 days : 84
Views Last 30 days : 446
Views This Month : 338
Views This Year : 4561
Total views : 31016
Who's Online : 0