#ታላቁ የካይዘን የፅዳት ቀን ፕሮግራም ተካሄደ
============================
ጥር 07/2016 ዓ.ም፡ በየ15 ቀኑ በመደበኛነት የሚካሄደው ታላቁ የከይዘን የፅዳት ቀን ፕሮግራም ዛሬ በኮሌጃችን ተካሂዷል። በፕሮግራሙ ላይ አጠቃላይ የኮሌጁ ሰልጣኞች፣ አሰልጣኝ መምህራን፣ አስተዳደር ሰራተኞች እንዲሁም ኃላፊዎች ተሳታፊ የሆኑ ሲሆን ሁሉም የፕሮግራሙ ተሳታፊ በየተመደቡበት ቦታ በአግባቡ ፅዳቱን በማካሄድ ውጤታማ ስራ መስራት ተችሏል።












Users Today : 8
Total Users : 7592
Views Today : 11
Views Yesterday : 14
Views Last 7 days : 165
Views Last 30 days : 445
Views This Month : 325
Views This Year : 4548
Total views : 31003
Who's Online : 0