#የቴክኖሎጂ አቅም ግንባታ ስልጠና እየተሰጠ ይገኛል።

Spread the love

ጥር 01/2016 ዓ.ም፡ የቴክኖሎጂ አቅም ግንባታ ስልጠና እየተሰጠ ይገኛል።

ስልጠናው የከይዘን ፅንሰ-ሀሳብ፣ ኢንተርፕሪነርሺፕ ፅንሰ-ሀሳብ፣ የኢንደስትሪ ኤክስቴንሽን አተገባበርና የሀብት አለካክ፣ የእሴት ሰንሰለት (Value Chain) አዘገጃጀት እንዲሁም የቴክኖሎጂ ዶክመንት አዘገጃጀት ላይ ትኩረት ያደረገው ነው።

ስልጠናው እየተሰጠ የሚገኘው በስልጠና ርዕሶቹ ላይ ተደጋጋሚ ስልጠናና ልምድ ባላቸው የኮሌጁ መሪ አሰልጣኝ መምህራንና ባለሙያዎች አማካይነት ነው። በስልጠናው ላይ ከ30 የሚሆኑ የት/ት ክፍል ኃላፊዎች፣ ከየት/ት ክፍሎቹ የተውጣጡ መሪ አሰልጣኝ መምህራን እና ባለሙያዎችም እየተሳተፉ ሲሆን ለቀጣይ ተከታታይ ሶስት ቀናትም የሚሰጥ ይሆናል

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *