My Courses

Spread the love
  • #ለብቃት_ምዘና_ፈላጊዎች_በሙሉ!!!    COC

    #ለብቃት_ምዘና_ፈላጊዎች_በሙሉ!!! COC

    #ለብቃት_ምዘና_ፈላጊዎች_በሙሉ!!! COC is simply dummy text of the printing and typesetting industry

  • አስደሳች_ማስታወቂያ 👍👍👍

    አስደሳች_ማስታወቂያ 👍👍👍

    በድጋሚየወጣ የአዳዲስ ሰልጣኞች ምዝገባ 👍👍👍

  • የህዳርበዓላትበጋራ_ተከበሩ

    የህዳርበዓላትበጋራ_ተከበሩ

    ==================== ታህሳስ 04/2016 ዓ.ም፡ በኮሌጃችን በየአመቱ የሚከበሩት የህዳር በአላት በተለያዩ አስተማሪ መርሐግብሮች በደማቅ ሁኔታ ተከብሯል። በጋራ የተከበሩት በዓላት (1ኛ) የፀረ-ኤድስ ቀን ለ35ኛ ጊዜ “ የማህበረሰብ መሪነት ለላቀ HIV መከላከያ” በሚል መሪ ቃል፤ (2ኛ) የፀረ-ሙስና ቀን ለ20ኛ ጊዜ “ሙስና የጋራ ጠላታችን ነው! በጋራ እንታገለው!” በሚል መሪ ቃል፤ (3ኛ) የነጭ ሪቫን ቀን ለ18ኛ ጊዜ “መቼም የትም በምንም…

  • ከፌዴራልበመጡየልዑካንቡድንአባላትሱፐርቪዥንተደረገ

    ከፌዴራልበመጡየልዑካንቡድንአባላትሱፐርቪዥንተደረገ

    ======================================== ታህሳስ 03/2016 ዓ.ም፡ ከፌደራል የሥራና ክህሎት ሚኒስትር የመጡ የልኡካን ቡድን አባላት በኮሌጃችን በመገኘት የሱፐርቪዥን እና የመስክ ምልከታ አካሂደዋል። የልኡካን ቡድኑ አባላት ባዘጋጁት ቼክ-ሊስት አማካኝነት ሰፊ ገለፃና ማብራሪያ እንዲሁም የመረጃዎችን እይታና ግምገማ ካደረጉ በኋላ በተመረጡ ት/ት ክፍሎች በመዘዋወር ምልከታ አድርገዋል። በዚህም ሂደት ስልጠና ላይ የነበሩ አሰልጣኝ መምህራንንና ሰልጣኞችን በማነጋገር አስፈላጊውን መረጃ እንዲወስዱ ተደርጓል። ከገለፃውና ከጉብኝቱ…

  • የአቅምግንባታስልጠናው_ተጠናቀቀ።

    የአቅምግንባታስልጠናው_ተጠናቀቀ።

    ============================ ህዳር 21/2016 ዓ.ም፡ የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር ባዘጋጀው የመካኒክስ እና የኤሌክትሮ መካኒካል የማሽነሪ ጥገናና አስተዳደር ስልጠና ላይ ተሳትፈው በመጡ የኮሌጃችን አሰልጣኝ መምህራን አማካኝነት ከወልቂጤ ክላስተር ኮሌጆች (ከአረቅጥ፣ ከድንቁላ፣ ጉንችሬ፣ ቋንጤ፣ መሀል አምባ እና ከሀዋሪያት) ለተውጣጡ 18 የአይ ሲ ቲ እና የኤሌክትሮ ቴክኖሎጂ ት/ት ክፍል አሰልጣኝ መምህራንን ለተከታታይ 3 ቀናት ሲሰጥ የነበረው የአሰልጣኞች ስልጠና ዛሬ ተጠናቀቀ።…

  • #ክላስተራዊ_የስልጠናና_የምክክር_መድረክ_ተካሄደ።

    #ክላስተራዊ_የስልጠናና_የምክክር_መድረክ_ተካሄደ።

    =================================== ህዳር 17/2016 ዓ.ም፡ ክላስተራዊ የስልጠናና የምክክር መድረክ በኮሌጃችን ተካሂዷል። በመድረኩ ላይ አጠቃላይ የወልቂጤ ክላስተር ኮሌጆች ዲኖችና ም/ዲኖች፣ የጉራጌ ዞን ቴ/ሙ/ት/ሥ/መምሪያ የማኔጅመንት አባላት እንዲሁም የኮሌጃችን የስራ ሂደት አስተባባሪዎች እና የየት/ት ክፍል ተጠሪዎች ተሳታፊ ሆነዋል። መድረኩ በጉራጌ ዞን ቴ/ሙ/ት/ሥ/መምሪያ ኃላፊ አቶ መስፍን ሰርገማ የመክፈቻ ንግግር ተጀምሯል። በመቀጠልም ለመድረኩ የተዘጋጁ ከፌደራል በክላስተሩ አስተባባሪ ኮሌጅ በኩል የወረዱና በስልጠና…

  • ከባለድርሻአካላትጋርየንቅናቄመድረክ_ተካሄደ

    ከባለድርሻአካላትጋርየንቅናቄመድረክ_ተካሄደ

    ================================= ህዳር 27/2016 ዓ.ም፡ የኮሌጃችንን ባለድርሻ አካላት ያሳተፈ የንቅናቄ መድረክ አካሂደናል። በንቅናቄ መድረኩ ላይ የኮሌጁ የቦርድ ሰብሳቢና የጉራጌ ዞን ዋና አስተዳዳሪ ክቡር አቶ ላጫ ጋሩማ፣ የጉራጌ ዞን የቴ/ሙ/ት/ሥ/መምሪያ ኃላፊ አቶ መስፍን ሰርገማን ጨምሮ ኮሌጃችን በሚሸፍናቸው የ2ቱ ከተማ አስተዳደሮች (የወልቂጤና እምድብር) ከንቲባዎች፣ የመንግስት ዋና ተጠሪዎች፣ የኢንተፕራይዞችና የስራ እድል ፈጠራና ትምህርት ፅ/ቤቶች ኃላፊዎች፣ የ2ቱ ወረዳዎች (ቸሃና አበሽጌ)…

  • #ሲሰጥ_የነበረው_የአቅም_ግንባታ_ስልጠና_ተጠናቀቀ።

    #ሲሰጥ_የነበረው_የአቅም_ግንባታ_ስልጠና_ተጠናቀቀ።

    =================================== ታህሳስ 02/2016 ዓ.ም፡ ኮሌጃችን ከተለያዩ ት/ት ክፍሎቻችን እና የስራ ሂደቶቻችን ለተውጣጡ አሰልጣኝ መምህራን እና ባለሙያዎች በDigital Literacy & በBlunded Learning ላይ ያተኮረ ሲሰጠው የነበረው የአቅም ግንባታ ስልጠና ተጠናቀቀ። ስልጠናው የተዘጋጀው በኮሌጁ የሳተላይት ስልጠና ማስተባበሪያ ክፍል ሲሆን ከ20 በላይ አሰልጣኝ መምህራን እና ባለሙያዎች ስልጠናውን እንዲወስዱ ተደርጓል።

  • የጥራት_አሀድ_አሰራርና_አደረጃጀት_መመሪያ_ላይ_ስልጠና_ተሰጠ

    የጥራት_አሀድ_አሰራርና_አደረጃጀት_መመሪያ_ላይ_ስልጠና_ተሰጠ

    ============================================ ታህሳስ 03/2016 ዓ.ም፡ በአዲሱ የጥራት አሀድ አሰራርና አደረጃጀት መመሪያ ላይ ስልጠና ተሰጥቷል። የስልጠናው በኮሌጃችን ውስጥ የሚሰጡ አገልግሎቶችን ጥራት በማረጋገጥ የተገልጋዮቻችንን እርካታ እንዲረጋገጥ ታሳቢ ያደረገ ነው። የኮሌጁ ማህበረሰብ በየደረጃው ባሉ አደረጃጀቶች ውስጥ ተደራጅተው በነፃነት የሚወያዩበት፣ በተግባር ሂደት የሚገጥሟቸውን ተግዳሮቶች በመተጋገዝ የሚፈቱበት፣ እርስ በእርሳቸው የሚማማሩበት እንዲሁም የተገኙ የምርጥ ተሞክሮዎችን ደግሞ ቀምረው ለሌሎች የሚያሰፉባቸውን የተለያዩ አደረጃጀቶችን በመፍጠር…

  • #አስደሳች_ዜና !!!

    #አስደሳች_ዜና !!!

    #ለትምህርትና_ስልጠና_ፈላጊዎች_በሙሉ !!! #ለትምህርትና_ስልጠና_ፈላጊዎች_በሙሉ !!!

  • #የክረምት በጎ አድራጎት

    #የክረምት በጎ አድራጎት

    #የሀገራዊ_ምላሽ_የክረምት_በጎ_አድራጎት_ተግባራት_ተጠናክሮ_ቀጥሏል!!! ============================================== ነሀሴ 18/2015 ዓ.ም: ኮሌጃችን በሀገራዊ ምላሽ የ2015 የክረምት ወራት የበጎ ፍቃድ አገልግሎት ተግባራት መካከል ከወልቂጤ ከተማ አስተዳደር በኩል የተረከብነውን የአንድ አቅመ-ደካማ አረጋዊ ቤትን በአዲስ መልኩ የመስራት የማስጀመር መርሐግብር ተካሂዷል። በማስጀመሪያ መርሐግብሩ ላይ የኮሌጃችን ዲኖችና ማኔጅመንት አባላት የተገኙ ሲሆን ስራውንም በአጭር ጊዜ ውስጥ በጥራት ተሰርቶ ለተጠቃሚዋ ለማስረከብ በልዩ መልኩ ክትትልና ድጋፍ እንደሚያደርጉ ቃል ገብተዋል።