#ሀሰተኛየትምህርት ማስረጃዎችን በጋራ እንከላከል!!!

#ሀሰተኛየትምህርት ማስረጃዎችን በጋራ እንከላከል!!! መጋቢት 24/2016 ዓ.ም፡ የማ/ኢ/ክ/መንግስት የቴ/ሙ/ት/ሥ/ቢሮ በስሩ በሚተዳደሩ ቴክኒክና ሙያ ኮሌጆች ስር የሚገኙ የሰው ኃይሎች የትምህርትና የብቃት Read More …

#ለወንድማችን ታደሰ መስፍን_እንድረስለት 🙏🙏🙏

ለወገንደራሽወገን_ነው🙏🙏🙏 #ለወንድማችንታደሰመስፍን_እንድረስለት 🙏🙏🙏 የወልቂጤ ፖሊ-ቴክኒክ ኮሌጅ የኢኮኖሚክ ኢንፍራስትራክቸር ት/ት ክፍል አሰልጣኝ መምህር የሆነው ወንድማችን #ታደሰመስፍን በጥቁር አንበሳ ሆስፒታል ሲታከም ቆይቶ Read More …

የቆዳ እደ ጥበብ ዘርፍ የበለጠ በማነቃቃት ወጣቶችና ሴቶች ኢኮኖሚያዊ ተጠቃሚ ለማድረግ እየተሰራ መሆኑ የባህልና ስፖርት ሚኒስተር አስታወቀ።

መጋቢት 4/2016 ዓ.ም፡ የባህልና ስፖርት ሚንስትር ከማእከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ባህል ቱሪዝም ቢሮና ከወልቂጤ ፖሊ-ቴክኒክ ኮሌጅ ጋር በመተባበር በቆዳ እደ ጥበብ Read More …

#ለስልጠና አጠናቃቂ ሰልጣኞች ሲሰጥ የነበረው የኢንተርፕሪነርሺፕ የስራ ፈጠራ ስልጠና_ተጠናቀቀ።

መጋቢት 03/2016 ዓ.ም፡ ኮሌጃችን ከማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት የቴክኒክና ሙያ ቢሮ፣ ከኢትዮጵያ የኢንተርፕሪነርሺፕ ልማት ኢንስቲትዩት (EDI) እና የማስተር ካርድ ፋውንዴሽን Read More …