የTVT_University_Industry_Linkage

Spread the love

#የTVT_University_Industry_Linkage

መጋቢት 06/2016 ዓ.ም፡ የወልቂጤ ዩኒቨርስቲ ከኮሌጃችን ጋር ባለው ቅርብ ትስስር በበርካታ ተግባራት ላይ በትብብር እየሰራ ይገኛል። ከነዚህ ተግባራት መካከል የዩኒሸርስቲው የሜካኒካል ኢንጅነሪንግ ተማሪዎች በኮሌጃችን ሜታል ማኑፋክቸሪንግ ት/ት ክፍል ተገኝተው በመሪ አሰልጣኞቻችን አማካኝነት የተግባር ስልጠናና ልምምድ እያደረጉ ይገኛል። በቀጣይም በሌሎች ዘርፎች ላይ የትብብር ስራው ተጠናክሮ የሚቀጥል ይሆናል።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *