#ለኮሌጃችን_አዳዲስ_ሰልጣኞች_በሙሉ !!
#ታላቁ የካይዘን የፅዳት ቀን ፕሮግራም ተካሄደ ============================ ጥር 07/2016 ዓ.ም፡ በየ15 ቀኑ በመደበኛነት የሚካሄደው ታላቁ የከይዘን የፅዳት ቀን ፕሮግራም ዛሬ Read More …
ጥር 01/2016 ዓ.ም፡ የቴክኖሎጂ አቅም ግንባታ ስልጠና እየተሰጠ ይገኛል። ስልጠናው የከይዘን ፅንሰ-ሀሳብ፣ ኢንተርፕሪነርሺፕ ፅንሰ-ሀሳብ፣ የኢንደስትሪ ኤክስቴንሽን አተገባበርና የሀብት አለካክ፣ የእሴት Read More …
ታህሳስ 27/2016 ዓ.ም፡ ኮሌጃችን ከጉራጌ ዞን ወጣቶችና ስፖርት መምሪያ ጋር በመተባበር የገና በዓል ምክንያት በማድረግ ግምቱ ከ50 ሺህ ብር በላይ Read More …
ታህሳስ 22/2016 ዓ.ም፡ በዚህ የሥልጠና ዘመን በ2015 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ፈተና ወስደው የመደበኛ ስልጠና ለመውሰድ በኮሌጃችን ከተመዘገቡ ሰልጣኞች መካከል የICT Read More …
==================== ታህሳስ 04/2016 ዓ.ም፡ በኮሌጃችን በየአመቱ የሚከበሩት የህዳር በአላት በተለያዩ አስተማሪ መርሐግብሮች በደማቅ ሁኔታ ተከብሯል። በጋራ የተከበሩት በዓላት (1ኛ) የፀረ-ኤድስ Read More …
======================================== ታህሳስ 03/2016 ዓ.ም፡ ከፌደራል የሥራና ክህሎት ሚኒስትር የመጡ የልኡካን ቡድን አባላት በኮሌጃችን በመገኘት የሱፐርቪዥን እና የመስክ ምልከታ አካሂደዋል። የልኡካን Read More …
============================ ህዳር 21/2016 ዓ.ም፡ የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር ባዘጋጀው የመካኒክስ እና የኤሌክትሮ መካኒካል የማሽነሪ ጥገናና አስተዳደር ስልጠና ላይ ተሳትፈው በመጡ የኮሌጃችን Read More …