#በክረምት_ወራት_ለ2ኛ_ደረጃ_ተማሪዎች_በተለያዩ_ሙያዎች_የሚሰጠው_የክህሎት_ስልጠና_መሰጠት_ተጀመረ።

#በክረምት_ወራት_ለ2ኛ_ደረጃ_ተማሪዎች_በተለያዩ_ሙያዎች_የሚሰጠው_የክህሎት_ስልጠና_መሰጠት_ተጀመረ።======================ሐምሌ 14/2018 (ወልቂጤ)፡ የወልቂጤ ፖሊ-ቴክኒክ ኮሌጅና ሳተላይት ካምፓስ ከወልቂጤ ከተማ አስተዳደር ሳይንስና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ጽ/ቤትና ከተለያዩ ባለድርሻ አካላት ጋር በመተባበር Read More …

ከማዕከላዊ  ኢትዮጵያ  ክልል  የቴክኒክና  ሙያ  ስልጠና  ቢሮ  የመጡ  የልኡካን  ቡድን  አባላት  በኮሌጃችን  ተገኝተው  የሱፐርቪዥን  ስራ  አከናወኑ።

ሰኔ 11/2018 (ወልቂጤ)፡ የማዕከላዊ ክልል የቴክኒክና ሙያ ስልጠና ቢሮ የልዑካን ቡድን አባላት በወልቂጤ ፖሊ-ቴክኒክ ኮሌጅና በሳተላይት ካምፓሱ በመገኘት የሱፐርቪዥን ስራ Read More …

#ኮሌጃችንበቸሃ ወረዳ ናእምድብር ከተማና አካባቢ መደበኛ ስልጠና ን በሳተላይት ማዕከል ለመስጠት የሚያስችለውን ውይይት አካሄደ።

ታህሳስ 11/2017 (ወልቂጤ)፡ ኮሌጃችን የቴክኒክና ሙያ ስልጠናን ተደራሽ በማድረግ የማህበረሰብ ተጠቃሚነትን ለማረጋገጥ ታሳቢ በማድረግ #በቸሀወረዳ እና #በእምድብርከተማና_አካባቢው በሳተላይት ማዕከል ስልጠና Read More …

የISO_21001_2018_Educational_Organization_Managment_System_ትግበራማስጀመሪያኦረንቴሽን_ተሰጠ

#የISO_21001_2018_Educational_Organization_Managment_System_ትግበራማስጀመሪያኦረንቴሽን_ተሰጠ ታህሳስ 11/2017 (ወልቂጤ)፡ ኮሌጃችን አለም አቀፍ የጥራት አስተዳደር ስርዓት (የISO 21001 2018 Educational Organization Managment System) ማረጋገጫን ለመተግበር ከኢትዮጵያ Read More …