#የብቃት ምዘና የአረብ ሀገራት የስራ ስምሪት ለሚያደርጉ_ዜጎቻችን !!

Spread the love

#የብቃት ምዘና የአረብ ሀገራት የስራ ስምሪት ለሚያደርጉ_ዜጎቻችን !!

ግንቦት 07/2016 ዓ.ም፡ ኮሌጃችን ለስራ ስምሪት ወደ ተለያዩ አረብ ሀገራት ለሚሄዱ ዜጎች በተሰጠው ኃላፊነት መሠረት ለ2ኛ ዙር የክህሎት ስልጠና ወስደው ዝግጁ ለሆኑ ዜጎች የብቃት ማረጋገጫ ምዘና እንዲመዘኑ ተደርጓል።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *