#ለማኔጅመንትአካላትየአቅምግንባታስልጠና_ተሰጠ
ግንቦት 23/2016 ዓ.ም፡ በፌዴራል የቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኢንስቲትዩት የወልቂጤ ሳተላይት ካምፓስ አዘጋጅነት ለኮሌጁ ማኔጅመንት አባላት የአቅም ግንባታ ስልጠና ተሰጠ።
በአቅም ግንባታ ስልጠናው ላይ አጠቃላይ የት/ት ክፍሎች ኃላፊዎች እና የስራ ሂደት አስተባባሪዎች የተሳተፉ ሲሆን ስልጠናውም በሳተላይት ካምፓሱና በኮሌጁ አሰልጣኝ መምህራን ተሰጥቷል።
ስልጠናውም ያተኮረው በArtificial Intelligence tools አጠቃቀም ላይ የንድፈ-ሀሳብና የተግባር ስልጠና የተሰጠ ሲሆን ለ2 ተከታታይ ቀናትም ሲሰጥ ቆይቷል።






Users Today : 8
Total Users : 7592
Views Today : 11
Views Yesterday : 14
Views Last 7 days : 165
Views Last 30 days : 445
Views This Month : 325
Views This Year : 4548
Total views : 31003
Who's Online : 0