እንኳንደስ አለን 🏆🥇🏆
#ኮሌጃችንበክልላዊ የቴክኖሎጂ ኤግዚቢሽን ና ውድድር ላይ ተሳትፎ በድል አጠናቀቀ!! 🥇🏆🏅🏆🥈
ግንቦት 30/2016 ዓ.ም፡ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የትምህርት ቢሮ እና የሳይንስና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ቢሮ በጋራ “ክልላችንን የሳይንስ ኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ማዕከል እናድርግ” በሚል መሪ ቃል ከግንቦት 29-30/2016 ዓ.ም ለመጀመሪያ ጊዜ ባዘጋጁት ክልል አቀፍ የሳይንስና ፈጠራ ስራዎች አውደ ርዕይ እና ውድድር ላይ ኮሌጃችን ከዞናችን ልዕካን ቡድን ጋር በአሰልጣኝ መምህራን የተሠሩ ችግር ፈቺ የቴክኖሎጂ ውጤቶችን ይዞ በመቅረብና ንቁ ተሳትፎና ጠንካራ ውድድር በማድረግ #በፖሊቴክኒክኮሌጆችምድብ #1ኛደረጃን በማግኘት የዋንጫ፣ የእውቅና ሰርተፍኬት ሽልማት በማግኘቱ ኮሌጁ ለአጠቃላይ የኮሌጃችን ማህበረሰብ እንዲሁም የዞናችን ህዝቦች እንኳን ደስ አላችሁ 😍 ደስ አለን 😍 እያለ ልባዊ ደስታውን ያቀርባል 🏆🥇🏆🥈🏆🏅🏆










Users Today : 8
Total Users : 7592
Views Today : 11
Views Yesterday : 14
Views Last 7 days : 165
Views Last 30 days : 445
Views This Month : 325
Views This Year : 4548
Total views : 31003
Who's Online : 0