-

#ለብቃት_ምዘና_ፈላጊዎች_በሙሉ!!! COC
#ለብቃት_ምዘና_ፈላጊዎች_በሙሉ!!! COC is simply dummy text of the printing and typesetting industry
-

#የረጂ ድርጅቶች ድጋፍ ለተቋም አቅም ግንባታ ወሳኝ ነው!!!#
#የረጂ ድርጅቶች ድጋፍ ለተቋም አቅም ግንባታ ወሳኝ_ነው!!! ነሀሴ 12/2015 ዓ.ም፡ ኮሌጃችን እየተገበረ ለሚገኘው የዞኒንግና ዲፈረንሼሽን (Zoning & Differencation) በፌዴራል የስራና ክህሎት ሚኒስትር እና በዘወትር ተባባሪያችን የሆነው የጀርመን ልማት ባንክ (KFW) አማካኝነት የስልጠና መሳሪያዎች ድጋፍ ተደርጎልናል። የስልጠና መሳሪያዎቹ ለኮንስትራክሽን ሙያ ስልጠና የሚያገለግሉ ሲሆን ለተቋሟችን አቅም ግንባታ ከፍተኛ አስተዋፅኦ ያበረክታሉ ተብሎ ይታሰባል። በዚሁ አጋጣሚ ኮሌጃችን ይህንን ድጋፍ…
-

#በSolar PV አጫጭር ስልጠና ላመለከታችሁና 1ኛ ዙር ላለፋችሁ በሙሉ!!!
#በSolar_PV_አጫጭር_ስልጠና_ላመለከታችሁና_1ኛ_ዙር_ላለፋችሁ_በሙሉ!!!
-

ምንም መሬት ፆሙን ማደር የለበትም‼️‼️‼️
ምንምመሬትፆሙንማደርየለበትም‼️‼️‼️
-

#ለአካቶ ስልጠና ትግበራ አጋዥ ግብዓቶች ድጋፍ !!!
#ለአካቶ ስልጠና ትግበራ አጋዥ ግብዓቶች ድጋፍ !!! ነሀሴ 08/2015 ዓ.ም: Ethiopian Center for Disability & Development Association (ECDD) የተባለ ግብረ-ሰናይ ድርጅት ለአካል ጉዳተኛ ሰልጣኞች የአካቶ ስልጠና ትግበራ የሚያግዙ ኮምፒውተሮችን ጨምሮ የተለያዩ የአካል ጉዳተኛ ሰልጣኞች የሚጠቀሙባቸውን ቁሳቁሶችን ለኮሌጃችን ድጋፍ አድርጓል። ድጋፉን ያስረከቡት ከድርጅቱ የመጡ አካላት እንደገለፁት ድጋፉ በቀጣይም በሌሎች ዘርፎች ተጠናክሮ እንደሚቀጥል ያረጋገጡ ሲሆን ኮሌጃችንም ድርጅቱ…
-

የክረምትበጎፍቃድአገልግሎትተጠናክሮ_ይቀጥላል!!!
የክረምትበጎፍቃድአገልግሎትተጠናክሮ_ይቀጥላል!!! ኮሌጃችን በዘንድሮው የክረምት በጎ ፍቃድ አገልግሎት በከተማ አስተዳደሩ የአንድ አቅመ ደካማ ቤት ለመገንባት ርክክብ አደረገ። በርክክብ መርሃ ግብሩ ላይ የተገኙት የወልቂጤ ከተማ አስተዳደር ብልጽግና ፓርቲ ጽህፈት ቤት ሃላፊ አቶ ሙባረክ አሕመድ በፍቃደኝነት የተቸገሩ ወገኖችን መርዳት የህሊና እርካታን ይሰጣል ብለዋል። ኮሌጃችንም የአቅመ በደካማ ቤት ለመገንባት ፍቃደኛ በመሆኑ አመስግነው መሰል በጎ ተግባራት ተጠናክሮ መቀጠል ይኖርበታል ብለዋል።…
-

#ዲጅታልሊትረሲለሁሉም !!!
#ዲጅታልሊትረሲለሁሉም !!! ሐምሌ 28/2015 ዓ.ም፡ ኮሌጃችን ከጉራጌ ዞንና የወልቂጤ ከተማ ሳይንስና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ መምሪያና ጽ/ቤት ጋር በመተባበር ከተለያዩ ት/ት ቤቶች ለተውጣጡ ተማሪዎች በDigital_Literacy ላይ ስልጠና መሰጠት ጀምሯል። ስልጠናው በአጠቃላይ በመሰረታዊ የኮምፒውተር አጠቃቀም ላይ ያተኮረ ሲሆን ተሳታፊዎቹ ደግሞ ከ9ኛ-12ኛ ክፍል የሚማሩ ተማሪዎች ናቸው። ስልጠናው በኮሌጃችን ደረጃ መሠጠቱ ተማሪዎቹ መደበኛ ትምህርታቸውን ሲጨርሱ ወደ ቴክኒክና ሙያ መጥተው ለመሠልጠን…
-

#የቦርድአባላትግምገማናየመስክምልከታ!!!
#የቦርድአባላትግምገማናየመስክምልከታ!!! ሐምሌ 25/2015 ዓ.ም፡ የኮሌጁ የቦርድ አባላት በኮሌጃችን በመገኘት ግምገማና የመስክ ምልከታ አካሄዱ። የቦርዱ ሰብሳቢና የጉራጌ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ ላጫ ጋሩማን ጨምሮ ሌሎች የቦርድ አባላት በተገኙበት ግምገማና የመስክ ምልከታው የተካሄደ ሲሆን በግምገማው ላይ የኮሌጁ የ2015 የስራ ዘመን እቅድ አፈፃፀም እና የ2016 የስራ ዘመን መነሻ ጠቋሚ እቅድ በኮሌጁ ዲን በአቶ ኸይሩ አህመዲን አማካኝነት ቀርቦ ሰፋ…
-

#የአካልጉዳተኞችተጠቃሚነትማረጋገጥስራተጠናክሮይቀጥላል!!!
#የአካልጉዳተኞችተጠቃሚነትማረጋገጥስራተጠናክሮይቀጥላል!!! ነሀሴ 10/2015: ኮሌጃችን ከEthiopian Center for Disability Development Association (ECDD) ከተባለ ግብረ-ሰናይ ድርጅት ጋር በመተባበር ለአካል ጉዳተኛ የህብረተሰብ ክፍሎች ከ3 ወራት በላይ በተለያዩ ሙያዎች የአጫጭር ጊዜ ስልጠና መስጠቱ ይታወቃል። በዚህም መሰረት የሰለጠኑትን አካላት ወደ ስራ ለማስገባት የሚያግዝ የስራ ፈጠራ (Enterprionurship) ስልጠና መሰጠት ተጀምሯል። ስልጠናውም ለ2 ተከታታይ ቀናት የሚሰጥ ሲሆን ተሳታፊዎቹ ወደ ስራ ሲሰማሩ ውጤታማ…
-

ስልጠና መጀመሪያ ቀን ስለማሳወቅ👍👍👍
ስልጠና መጀመሪያ ቀን ስለማሳወቅ👍👍👍
-

🍀🌿🌱#ኢትዮጵያን አረንጓዴ እና ልብስ ነገን እንትከል ታሪክን እንትከል መርሐግብር ተካሄደ!!!🌵🌲
🍀🌿🌱#ኢትዮጵያን_አረንጓዴ_እናልብስ_ነገን_እንትከል_ታሪክን_እንትከል_መርሐግብር_ተካሄደ!!!🌵🌲🌴==============================================ሀምሌ 10/2015 ዓ.ም፡ ኢትዮጵያን አረንጓዴ እናልብስ፤ ነገን እንትከል፤ ታሪክን እንትከል! 500 ሚሊየን ዛፎች በአንድ ጀንበር የመትከል በሀገር አቀፍ መርሐግብር ላይ የኮሌጃችን ማህበረሰብ አባላት በአበሽጌ ወረዳ ፈንጣ ቀበሌ ላይ በተሰጠን ቦታ ላይ አረንጓዴ አሻራቸውን አኑረዋል። በመርሐግብሩ ላይ ከ4600 በላይ የተለያዩ ሀገር በቀል ችግኞች የተተከሉ ሲሆን አጠቃላይ የኮሌጁ አሰልጣኝ መምህራን፣ ሰልጣኝ ተማሪዎች፣ አስተዳደር ሰራተኞች እንዲሁም የሳተላይት ተማሪዎች…

Users Today : 0
Total Users : 7601
Views Today :
Views Yesterday : 13
Views Last 7 days : 84
Views Last 30 days : 446
Views This Month : 338
Views This Year : 4561
Total views : 31016
Who's Online : 0