My Courses

Spread the love
  • #ለብቃት_ምዘና_ፈላጊዎች_በሙሉ!!!    COC

    #ለብቃት_ምዘና_ፈላጊዎች_በሙሉ!!! COC

    #ለብቃት_ምዘና_ፈላጊዎች_በሙሉ!!! COC is simply dummy text of the printing and typesetting industry

  • #የማህበረሰባችንን ተጠቃሚነት የሚያደርጉ የበጎ አድራጎት ተግባራትን የመደገፍ ስራችንን አጠናክረን_እንቀጥላለን!!!👍👍👍

    #የማህበረሰባችንን ተጠቃሚነት የሚያደርጉ የበጎ አድራጎት ተግባራትን የመደገፍ ስራችንን አጠናክረን_እንቀጥላለን!!!👍👍👍

    ሀምሌ 07/2015 ዓ.ም፡ የዞናችን የ2015 ዓ.ም የበጋ ወራት የወጣቶች የበጎ ፍቃድ አገልግሎት መዝጊያና የክረምት ወራት የበጎ ፍቃድ አገልግሎት የመክፈቻ ፕሮግራም በአገና ከተማ በተካሄደበት ወቅት ኮሌጃችን ለአገልግሎቱ መሳካት ላደረገው አስተዋጽኦ ከዞኑ ዋና አስተዳዳሪና የኮሌጃችን የቦርድ ሰብሳቢ #አቶላጫጋሩማ በኩል #የምስጋናየምስክርወረቀት ተበርክቶለታል።

  • የአረንጓዴ አሻራ ችግኝ ተከላ መርሐግብር ላይ እንሳተፋለን!!! 🌲🌳🌴🌱🌿☘️🍀🌲🌳🌴🌱🌿☘️🍀🌲🌳🌴🌱

    የአረንጓዴ አሻራ ችግኝ ተከላ መርሐግብር ላይ እንሳተፋለን!!! 🌲🌳🌴🌱🌿☘️🍀🌲🌳🌴🌱🌿☘️🍀🌲🌳🌴🌱

    ============================================== የፊታችን ሰኞ ሐምሌ 10/2015 ዓ.ም በሀገር ደረጃ በአንድ ጀምበር 500 ሚሊየን ችግኝ ተከላ መርሐግብር ላይ ኮሌጃችንም #በአበሽጌ_ወረዳ_ፈንጣ_ቀበሌ ላይ በተሰጠን ቦታ ላይ “የአረንጓዴ_አሻራ” ችግኝ ተከላ ለማድረግ አስፈላጊውን የቦታ እና ችግኝ ዝግጅቶች ተጠናቀዋል። በመሆኑም የኮሌጃችን አጠቃላይ ማህበረሰብ አሰልጣኝ መምህራን፣ ሰልጣኝ ተማሪዎች እና አስተዳደር ሰራተኞች በተጠቀሰው እለት ከጠዋቱ 1፡30 ጀምሮ በኢንዱስትሪያል ግቢ ተሰብስበን ወደ ተዘጋጀልን ቦታ በመሄድ…

  • #ከባለድርሻ አካላት ጋር የተደረገ የግንዛቤማስጨበጫ ስልጠናናየምክክር ወርክሾፕ

    #ከባለድርሻ አካላት ጋር የተደረገ የግንዛቤማስጨበጫ ስልጠናናየምክክር ወርክሾፕ

    #ከባለድርሻ አካላት ጋር የተደረገ የግንዛቤማስጨበጫ ስልጠናናየምክክር ወርክሾፕ ሰኔ 29/2015 ዓ.ም፡ በዚህ አመት ኮሌጃችንን በሶላር ኢነርጂ ስልጠና ዙሪያ ድጋፍ እያደረገ የሚገኘው ADRA ETHIOPIA አዘጋጅነት የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠናና የምክክር ወርክሾፕ ተካሄደ። በወርክሾፑ ላይ በታዳሽ ኢነርጂ በተለይም በሶላር ኢነርጂ ላይ ትኩረት ያደረጉ ፅሁፎች በተለያዩ ምሁራን ቀርበው ሰፊ የግንዛቤ ስራ ተሰርቷል። በተጨማሪም በቀረቡ ፅሁፎች እና አጠቃላይ ተቀናጅቶ በመስራት ሂደት…

  • ለሶላርስልጠናአመልካቾች_በሙሉ!!!

    ለሶላርስልጠናአመልካቾች_በሙሉ!!!

    ለሶላርስልጠናአመልካቾች_በሙሉ!!!

  • #ከኢንዱስትሪ ጋር ተባብሮ መስራት ለውጤታማነት መሠረት ነው!!!

    #ከኢንዱስትሪ ጋር ተባብሮ መስራት ለውጤታማነት መሠረት ነው!!!

    #ከኢንዱስትሪ ጋር ተባብሮ መስራት ለውጤታማነት መሠረት ነው!!! ሐምሌ 05/2015 ዓ.ም፡ ኮሌጃችን ከBGI Ethiopia ጋር በገባው የጋራ ስምምነት መሰረት በኤሌክትሮ ቴክኖሎጂ የሰለጠኑ ሰልጣኞችን በፋብሪካቸው በመቅጠር ከስራ ጋር ለማስተሳሰር በኮሌጃችን በመገኘት የመመልመያ ስራ ሰርተዋል። በቀጣይም ድርጅቱ ከፍተኛ የሰለጠነ የሰው ኃይል የሚፈልግ እንደመሆኑ አሁን ስልጠና ላይ የሚገኙ ሰልጣኞችን በትብብርና በአፖረንትሺፕ ስልጠናዎች በፋብሪካቸው ውስጥ ለማብቃትና ሌሎችንም ተግባራት በጋራ ለመስራት…

  • #አስደሳች_ማስታወቂያ  #ለአመታዊ_የተሽከርካሪ_ቴክኒክ_ምርመራ_ፈላጊዎች_በሙሉ

    #አስደሳች_ማስታወቂያ #ለአመታዊ_የተሽከርካሪ_ቴክኒክ_ምርመራ_ፈላጊዎች_በሙሉ

    #ለአመታዊ_የተሽከርካሪ_ቴክኒክ_ምርመራ_ፈላጊዎች_በሙሉ

  • #አስደሳች ማስታወቂያ   #ለአፕሩቫል Approval ስልጠና ፈላጊዎች በሙሉ

    #አስደሳች ማስታወቂያ #ለአፕሩቫል Approval ስልጠና ፈላጊዎች በሙሉ

    #ለአፕሩቫል_Approval_ስልጠና_ፈላጊዎች_በሙሉ

  • የሙያ ብቃት ምዘና ይመለከታል አርብ በ16/10/2015 ዓ.ም

    የሙያ ብቃት ምዘና ይመለከታል አርብ በ16/10/2015 ዓ.ም

    የሙያ ብቃት ምዘና ይመለከታል አርብ በ16/10/2015 ዓ.ም                 ጉዳዩ :- የሙያ ብቃት ምዘና ይመለከታል ከላይ በርዕሱ ለመግለፅ እንደተሞከረዉ በወልቂጤ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ተመዝግባችሁ በመጠባበቅ ላይ የምትገኙ መደበኛ :ለግል :ለአጫጭር እና ለጥቃቅንና አነስተኛ ኢንተርፕራይዝተመዛኞች አርብ በ16/10/2015 ዓ.ም ጠዋት 2፡00 ሰዓት ላይ በዋናዉ ግቢ እና በኮንስትራክሽን ግቢ   ምዘና ስለሚሰጥ ወደ ምዘና ማዕከል ስትመጡ መታወቂያ :  3×4 የሆነ ፎቶ ግራፍ እና ለሰርተፍኬት ክፍያ የሚሆን ብር 20 (ሀያ ብር) ይዛችሁ እንድትቀርቡ እንገልፃለን፡፡ ለበለጠ መረጃ በድህረ -ገፅ    www.wptc.edu.et or www.wptcoc.blogspot.com  ይጎብኙ፡፡ Please Check Your Name 1.       vichele engine overhalling  III  16 2.       Automotive electromechanical  diagnosis  IV  9 3.       BASIC APPAREL  PRODUCTION  I  8 4.       GARMENT/ልብስ ስፌት/  CC  42 5.       ADVANCED APPAREL PRODUCTION  III  21 6.       APPAREL FASHION DESIGNING & TECHENOLOGY SUPERVISION  IV  24 7.       Weaving/ሽመና/  CC  12 8.       ELECTRICAL/…

  • የሙያ ብቃት ምዘና ይመለከታል ( አርብ በ11/09/2015 ዓ.ም)

    የሙያ ብቃት ምዘና ይመለከታል ( አርብ በ11/09/2015 ዓ.ም)

    ለሚመለከተዉ ሁሉጉዳዩ :- የሙያ ብቃት ምዘና ይመለከታልከላይ በርዕሱ ለመግለፅ እንደተሞከረዉ በወልቂጤ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ተመዝግባችሁ በመጠባበቅ ላይ የምትገኙ መደበኛ እና የግል ተመዛኞች አርብ በ11/09/2015 ዓ.ም ጠዋት 2፡00 ሰዓት ላይ በዋናዉ ግቢ እና በኮንስትራክሽን ገቢ ምዘና ስለሚሰጥ ወደ ምዘና ማዕከል ስትመጡ መታወቂያ : 3×4 የሆነ ፎቶ ግራፍ እና ለሰርተፍኬት ክፍያ የሚሆን ብር 20 (ሀያ ብር) ይዛችሁ…

  • #ለአዳዲስ_ሰልጣኞች_የምዝገባ_ማስታወቂያ

    #ለአዳዲስ_ሰልጣኞች_የምዝገባ_ማስታወቂያ

    #ለአዳዲስሰልጣኞችየምዝገባቅጽ