#የረጂ ድርጅቶች ድጋፍ ለተቋም አቅም ግንባታ ወሳኝ ነው!!!#

Spread the love

#የረጂ ድርጅቶች ድጋፍ ለተቋም አቅም ግንባታ ወሳኝ_ነው!!!

ነሀሴ 12/2015 ዓ.ም፡ ኮሌጃችን እየተገበረ ለሚገኘው የዞኒንግና ዲፈረንሼሽን (Zoning & Differencation) በፌዴራል የስራና ክህሎት ሚኒስትር እና በዘወትር ተባባሪያችን የሆነው የጀርመን ልማት ባንክ (KFW) አማካኝነት የስልጠና መሳሪያዎች ድጋፍ ተደርጎልናል። የስልጠና መሳሪያዎቹ ለኮንስትራክሽን ሙያ ስልጠና የሚያገለግሉ ሲሆን ለተቋሟችን አቅም ግንባታ ከፍተኛ አስተዋፅኦ ያበረክታሉ ተብሎ ይታሰባል። በዚሁ አጋጣሚ ኮሌጃችን ይህንን ድጋፍ ላደረጉልንና ላስተባበሩልን ተቋማትና ድርጅቶች ከልብ የመነጨ ምስጋናችንን እናቀርባለን።🙏🙏🙏

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *