#ለአካቶ ስልጠና ትግበራ አጋዥ ግብዓቶች ድጋፍ !!!

Spread the love

#ለአካቶ ስልጠና ትግበራ አጋዥ ግብዓቶች ድጋፍ !!!

ነሀሴ 08/2015 ዓ.ም: Ethiopian Center for Disability & Development Association (ECDD) የተባለ ግብረ-ሰናይ ድርጅት ለአካል ጉዳተኛ ሰልጣኞች የአካቶ ስልጠና ትግበራ የሚያግዙ ኮምፒውተሮችን ጨምሮ የተለያዩ የአካል ጉዳተኛ ሰልጣኞች የሚጠቀሙባቸውን ቁሳቁሶችን ለኮሌጃችን ድጋፍ አድርጓል። ድጋፉን ያስረከቡት ከድርጅቱ የመጡ አካላት እንደገለፁት ድጋፉ በቀጣይም በሌሎች ዘርፎች ተጠናክሮ እንደሚቀጥል ያረጋገጡ ሲሆን ኮሌጃችንም ድርጅቱ ላደረገውና በቀጣይ ለማድረግ ላቀዳቸው ድጋፎች ልባዊ ምስጋናውን አቅርቧል።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *