-

#ለብቃት_ምዘና_ፈላጊዎች_በሙሉ!!! COC
#ለብቃት_ምዘና_ፈላጊዎች_በሙሉ!!! COC is simply dummy text of the printing and typesetting industry
-

ምርትና ምርታማነትን የሚያሳድጉና የማህበረሰቡን ችግር የሚቀርፉ ቴክኖሎጂዎችን እየሰራ መሆኑን የወልቂጤ ፖሊቴክኒክ ኮሌጅ አስታወቀ፡፡
ሰኔ 15/2014 ( ወልቂጤ ኤፍ ኤም ሬዲዮ) ምርትና ምርታማነትን የሚያሳድጉና የማህበረሰቡን ችግር የሚቀርፉ ቴክኖሎጂዎችን እየሰራ መሆኑን የወልቂጤ ፖሊቴክኒክ ኮሌጅ አስታወቀ፡፡ ኮሌጁ እሳት ማጥፋትን ጨምሮ ሌሎች ዘርፈ ብዙ ጠቀሜታ ያላቸው ቴክኖሎጂዎች መፍጠሩንም ገልጿል፡፡ የወልቂጤ ፖሊቴክኒክ ኮሌጅ የአካባቢውን ማህበረሰብ ችግር መነሻ በማድረግ የተለያዩ ቴክኖሎጂዎችን ሰርቷል፤ በመስራት ላይም ይገኛል፡፡ ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ጠቀሜታ ያላቸው እነዚህ ቴክኖሎጂዎች በርካቶች ችግሮቻቸው እንዲፈታ…
-

የሙያ ብቃት ምዘና ይመለከታል 24/06/2015 ዓ.ም
የሙያ ብቃት ምዘና ይመለከታል ከላይ በርዕሱ ለመግለፅ እንደተሞከረዉ በወልቂጤ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ተመዝግባችሁ በመጠባበቅ ላይ የምትገኙ መደበኛ እና የግል ተመዛኞች አርብ በ24/06/2015 ዓ.ም ጠዋት 2፡00 ሰዓት ላይ በዋናዉ ግቢ ምዘና ስለሚሰጥ ወደ ምዘና ማዕከል ስትመጡ መታወቂያ : 3×4 የሆነ ፎቶ ግራፍ እና ለሰርተፍኬት ክፍያ የሚሆን ብር 20 (ሀያ ብር) ይዛችሁ እንድትቀርቡ እንገልፃለን፡፡ለበለጠ መረጃ በድህረ-ገፅ…
-

በወልቂጤ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ የሙያ ብቃት ምዘና ይመለከታል
በወልቂጤ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ተመዝግባችሁ በመጠባበቅ ላይ የምትገኙ መደበኛ እና የግል ተመዛኞች አርብ በ29/10/2014 ዓ.ም ጠዋት 2፡00 ሰዓት ………… የሙያ ብቃት ምዘና ይመለከታል ከላይ በርዕሱ ለመግለፅ እንደተሞከረዉ በወልቂጤ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ተመዝግባችሁ በመጠባበቅ ላይ የምትገኙ መደበኛ እና የግል ተመዛኞች አርብ በ29/10/2014 ዓ.ም ጠዋት 2፡00 ሰዓት ላይ በዋናዉ ግቢ እና ኮንስትራክሽን ግቢ…
-

About registrar
Welcome to WOLKITE POLYTECHNIC COLLEGE Office of the Registrar! The Office of Registrar is dedicated primarily to serve the students and instructors in specific and the community in general by providing services pertaining to preparation of academic calendar of the University, admission, registration, administering students’ ID cards(i.e. issuing, renewing and replacing of the students’ identification…
-

Wolkite Poly Technic College & Satellite Institute
#እንኳን_ደስ_አለን!!! ============================= ዛሬ ጥቅምት 06/2015 ዓ.ም: በወላይታ ሶዶ ለሁለት ተከታታይ ቀናት ሲካሄድ በነበረው ክልላዊ የቴክኒክ ሙያ ትምህርትና ሥልጠና ንቅናቄ ፕሮግራም ላይ በ2014 በጀት አመት የስራ አፈጻጸም ግምገማ፦ 1) የጉራጌ ዞን ቴ/ሙ/ት/ሥ/መምሪያ #1ኛ_ደረጃ እንዲሁም 2) የወልቂጤ ፖሊ-ቴክኒክ ኮሌጅና ሳተላይት ኢንስቲትዩት #2ኛ_ደረጃ በማግኘት የዋንጫ፣ የሜዳሊያና የሰርተፍኬት ሽልማት በማግኘት አመርቂ ውጤት አስመዝግበናል!!!
-

ወልቂጤ ኤፍ ኤም ሬድዮ
· ጥቅምት 06/2015 ዓ.ም (ወልቂጤ ኤፍ ኤም ሬዲዮ) ሰልጣኞች ባገኙት የአቅም ግንባታ ስልጠና መሰረት ስራቸውን በጥራትና በውጤታማነት መስራት እንዳለባቸው የወልቂጤ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ አስታወቀ። ኮሌጁ ከግብርና፣ ከኢንተርፕራይዝ፣ ከምርጥ ዘር ምርምርና ከክላስተር ኮሌጆች ለተወጣጡ ባለድርሻ አካላት ሲሰጥ የነበረው የአቅም ግንባታ ስልጠና ተጠናቋል። የወልቂጤ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ዲን አቶ ኸይሩ አህመዲን በስልጠና ማጠናቀቂያ ላይ እንዳሉት የቴክኒክና ትምሀርትና…
-

SNNPRs Government Communication Affairs Bureau
· ጥቅምት 5/2015 የቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና ለኢንደስትሪ ልማት ወሳኝ ነው ተባለ። ሲካሄድ የዋለው የደቡብ ክልል ቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና ቢሮ የ2014 በጀት አመት እቅድ አፈጻጸም እና የ2015 እቅድ የዝግጅት ምእራፍ ክልል አቀፍ ሴክተር ጉባኤው ተጠቃለለ። የ2014 በጀት አመት እቅድ አፈጻጸምና የ2015 በጀት አመት እቅድ ቀርቦ ሰፊ ውይይት ተደርጎበታል። ቢሮው በበጀት አመቱ የተከናወኑ በድክመት የታዩ…


Users Today : 0
Total Users : 7601
Views Today :
Views Yesterday : 13
Views Last 7 days : 84
Views Last 30 days : 446
Views This Month : 338
Views This Year : 4561
Total views : 31016
Who's Online : 0