የሙያ ብቃት ምዘና ይመለከታል
ከላይ በርዕሱ ለመግለፅ እንደተሞከረዉ በወልቂጤ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ተመዝግባችሁ በመጠባበቅ ላይ የምትገኙ መደበኛ እና የግል ተመዛኞች አርብ በ24/06/2015 ዓ.ም ጠዋት 2፡00 ሰዓት ላይ በዋናዉ ግቢ ምዘና ስለሚሰጥ ወደ ምዘና ማዕከል ስትመጡ መታወቂያ : 3×4 የሆነ ፎቶ ግራፍ እና ለሰርተፍኬት ክፍያ የሚሆን ብር 20 (ሀያ ብር) ይዛችሁ እንድትቀርቡ እንገልፃለን፡፡ለበለጠ መረጃ በድህረ-ገፅ www.wptc.edu.et or www.wptcoc.blogspot.com ይጎብኙ፡፡
Please Check Your Name
1. house holding
2. ELECTRONICS/ELECTRICAL DEPARTMENT
* wolkite BEEES-1
* wolkite IEMD-2
* wolkite ICS-3
* wolkite mechatronics-4
3. INFORMATION TECHNOLOGY DEPARTMENT

Users Today : 8
Total Users : 7592
Views Today : 11
Views Yesterday : 14
Views Last 7 days : 165
Views Last 30 days : 445
Views This Month : 325
Views This Year : 4548
Total views : 31003
Who's Online : 0