My Courses

Spread the love
  • #ለብቃት_ምዘና_ፈላጊዎች_በሙሉ!!!    COC

    #ለብቃት_ምዘና_ፈላጊዎች_በሙሉ!!! COC

    #ለብቃት_ምዘና_ፈላጊዎች_በሙሉ!!! COC is simply dummy text of the printing and typesetting industry

  • SNNPR TVET

    SNNPR TVET

    በ2014 ዓ.ም የተሻለ አፈጻጸም ላስመዘገቡ ዕውቅናና ሽልማት መስጠቱን የደቡብ ክልል ቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና ቢሮ ገለጸ፡፡ የቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና ለሁለተናዊ ብልጽግና!” በሚል መሪ ቃል በተዘጋጀው የንቅናቄ መድረክ ማጠቃለያ መድረክ ላይ የተሻለ አፈጻጸም ላላቸው ተቋማት ቢሮው ዕውቅናና ሽልማት ሰቷል፡፡ በ2014 ዓ.ም የተሻለ አፈጻጸም ያስመዘገቡ ቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና መምሪያዎች፣ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅና አንድ ልዩ ተሸላሚ…

  • የሙያ ብቃት ምዘና ይመለከታል

    የሙያ ብቃት ምዘና ይመለከታል

    የሙያ ብቃት ምዘና ይመለከታል  ( ዓርብ 26 – 09 – 2014 )  ከላይ በርዕሱ ለመግለፅ እንደተሞከረዉ በወልቂጤ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ተመዝግባችሁ በመጠባበቅ ላይ የምትገኙ መደበኛ እና የግል ተመዛኞች አርብ በ26/09/2014 ዓ.ም ጠዋት 2፡00 ሰዓት ላይ በዋናዉ ግቢ እና ኮንስትራክሽን ግቢ ምዘና ስለሚሰጥ ወደ ምዘና ማዕከል ስትመጡ መታወቂያ እንዲሁም በምዝገባ ወቅት ፎቶ ግራፍ ያልሰጣችሁ  3×4 የሆነ ፎቶ ግራፍ እና ለሰርተፍኬት ክፍያ የሚሆን…

  • slide 3

    slide 3

  • slide 2

    slide 2