#ከኢንዱስትሪ ጋር ተባብሮ መስራት ለውጤታማነት መሠረት ነው!!!

Spread the love

#ከኢንዱስትሪ ጋር ተባብሮ መስራት ለውጤታማነት መሠረት ነው!!!

ሐምሌ 05/2015 ዓ.ም፡ ኮሌጃችን ከBGI Ethiopia ጋር በገባው የጋራ ስምምነት መሰረት በኤሌክትሮ ቴክኖሎጂ የሰለጠኑ ሰልጣኞችን በፋብሪካቸው በመቅጠር ከስራ ጋር ለማስተሳሰር በኮሌጃችን በመገኘት የመመልመያ ስራ ሰርተዋል። በቀጣይም ድርጅቱ ከፍተኛ የሰለጠነ የሰው ኃይል የሚፈልግ እንደመሆኑ አሁን ስልጠና ላይ የሚገኙ ሰልጣኞችን በትብብርና በአፖረንትሺፕ ስልጠናዎች በፋብሪካቸው ውስጥ ለማብቃትና ሌሎችንም ተግባራት በጋራ ለመስራት እንደተዘጋጁ ገልፀዋል።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *