#ለአመታዊ_የተሽከርካሪ_ቴክኒክ_ምርመራ_ፈላጊዎች_በሙሉ
የሙያ ብቃት ምዘና ይመለከታል አርብ በ16/10/2015 ዓ.ም ጉዳዩ :- የሙያ ብቃት ምዘና ይመለከታል ከላይ በርዕሱ ለመግለፅ እንደተሞከረዉ በወልቂጤ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ተመዝግባችሁ በመጠባበቅ ላይ የምትገኙ መደበኛ :ለግል :ለአጫጭር እና ለጥቃቅንና አነስተኛ ኢንተርፕራይዝተመዛኞች አርብ በ16/10/2015 ዓ.ም ጠዋት 2፡00 ሰዓት ላይ በዋናዉ ግቢ እና በኮንስትራክሽን ግቢ ምዘና ስለሚሰጥ ወደ ምዘና ማዕከል ስትመጡ መታወቂያ : 3×4 የሆነ ፎቶ ግራፍ እና ለሰርተፍኬት ክፍያ የሚሆን ብር 20 (ሀያ ብር) ይዛችሁ እንድትቀርቡ እንገልፃለን፡፡ ለበለጠ መረጃ በድህረ -ገፅ www.wptc.edu.et or www.wptcoc.blogspot.com ይጎብኙ፡፡ Please Check Your Name Read More …
ለሚመለከተዉ ሁሉጉዳዩ :- የሙያ ብቃት ምዘና ይመለከታልከላይ በርዕሱ ለመግለፅ እንደተሞከረዉ በወልቂጤ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ተመዝግባችሁ በመጠባበቅ ላይ የምትገኙ መደበኛ እና Read More …
የሙያ ብቃት ምዘና ይመለከታል ከላይ በርዕሱ ለመግለፅ እንደተሞከረዉ በወልቂጤ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ተመዝግባችሁ በመጠባበቅ ላይ የምትገኙ መደበኛ እና የግል Read More …
#እንኳን_ደስ_አለን!!! ============================= ዛሬ ጥቅምት 06/2015 ዓ.ም: በወላይታ ሶዶ ለሁለት ተከታታይ ቀናት ሲካሄድ በነበረው ክልላዊ የቴክኒክ ሙያ ትምህርትና ሥልጠና ንቅናቄ ፕሮግራም Read More …
· ጥቅምት 06/2015 ዓ.ም (ወልቂጤ ኤፍ ኤም ሬዲዮ) ሰልጣኞች ባገኙት የአቅም ግንባታ ስልጠና መሰረት ስራቸውን በጥራትና በውጤታማነት መስራት እንዳለባቸው የወልቂጤ Read More …
· ጥቅምት 5/2015 የቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና ለኢንደስትሪ ልማት ወሳኝ ነው ተባለ። ሲካሄድ የዋለው የደቡብ ክልል ቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና Read More …