የISO   21001   2025   EOMS   ትግበራየExternal   Audit    ግምገማእያካሄደይገኛል።

Spread the love


=============================
 የወልቂጤ ፖሊ-ቴክኒክ ኮሌጅና ሳተላይት ካምፓስ ተቋማዊ አሰራርን ዓለም አቀፍ ደረጃ ያሟላ ለማድረግ እየተገበረው የሚገኘውን የISO 21001:2025 (EOMS) የExternal Audit ግምገማ እያካሄደ ይገኛል።

በግምገማው ላይ ከኢትዮጵያ ተስማሚነት ምዘና ድርጅት የመጡ ከፍተኛ ባለሙያዎች፣ የኮሌጁ ዲኖች፣ የISO ትግበራ ኮሚቴዎችና አስተባባሪ፣ የማኔጅመንት አባላት እንዲሁም የት/ት የክፍል ተጠሪዎች ተገኝተዋል።

መድረኩ የተጀመረው በኮሌጁ ዲን አቶ ኸይሩ አህመዲን በቀረበ የአፈፃፀም ሪፖርት ሲሆን ቀጥሎም የቶፕ ማኔጅመንት የዲን ቢሮ የISOስራዎች ተገምግሞ ቀጥሏል።

#ለአረንጓዴው  የኢንደስትሪ  አብዮት  እንተጋለን!
#We  Stand  for  Green  Industrial  Revolution!

#ስለኮሌጃችን  ተጨማሪ  መረጃዎችን  በሚከተሉት  ሚድያዎች  ማለትም
Facebook፡- https://www.facebook.com/wolkite poly technic college & satellite institute
Website:- https://wptc.edu.et/
Telegram:- https://t.me/wptc2000
#ሊከታተሉን  ይችላሉ!

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *