============================
ሰኔ 20/2018 (ወልቂጤ)፡ የወልቂጤ ፖሊ-ቴክኒክ ኮሌጅና ሳተላይት ካምፓስ ለ12ኛ ዙር የሙያ ብቃት ምዘና ሰጠ። የብቃት ምዘናውን የተሰጠው ቁጥራቸው 410 የሚሆኑ ስልጠናቸውን በደረጃ ላጠናቀቁ መደበኛ ሰልጣኞች፣ በአጫጭር ጊዜ ስልጠና የወሰዱ ለስራ ስምሪት ወደ አረብ ሀገራት ለሚሄዱ ዜጎች እንዲሁም በቢዝነስ ሙያ ዘርፎች ለመመዘን በግል ላመለከቱ የኢንዱስትሪ ባለሙያዎች ነው።









#ለአረንጓዴው የኢንደስትሪ አብዮት እንተጋለን!
#We Stand for Green Industrial Revolution!
#ስለኮሌጃችን ተጨማሪ መረጃዎችን በሚከተሉት ሚድያዎች ማለትም
Facebook፡- https://www.facebook.com/wolkite poly technic college & satellite institute
Website:- https://wptc.edu.et/
Telegram:- https://t.me/wptc2000
#ሊከታተሉን ይችላሉ!

Users Today : 8
Total Users : 7592
Views Today : 11
Views Yesterday : 14
Views Last 7 days : 165
Views Last 30 days : 445
Views This Month : 325
Views This Year : 4548
Total views : 31003
Who's Online : 0