አስደሳች_ዜና 😍😍😍
#ለውጭ አረብ ሀገራት ስራ እድል ተጠቃሚ ለመሆን ለምትፈልጉ በሙሉ
በ2015 ዓ.ም በወልቂጤ ፖሊ-ቴክኒክ ኮሌጅ ወደ አረብ ሀገራት ለስራ ስምሪት በቤት አያያዝ፣ ምግብ ዝግጅትና በቤተሰብ እንክብካቤ ስልጠና ወስዳችሁ #የCOC ምዘና ተመዝናችሁ ብቁ ሆናችሁ ወደ ሀገራቱ ያልሄዳችሁ ሴቶች በሙሉ ኮሌጁ በOnline እንድትመዘገቡና የፓስፖርት ችግራችሁን ለመቅረፍ ከሚመለከታቸዉ ባለድርሻ አካላት ጋር በመነጋገር ሁኔታዎችን እያመቻቸ መሆኑን አውቃችሁ ከነገ ማክሰኞ ሰኔ 18/2016 ዓ.ም ጀምሮ በኮሌጃችን የሰዉ ሀይል ልማት ቢሮ/ሬጅስትራር ቢሮ በአካል በመቅረብ ሪፖርት እንድታደርጉና የእድሉ ተጠቃሚ እንዲሆኑ ጥሪያችንን እናቀባለን፡፡
በሌላ በኩል ከዚህ በፊት የእድሉ ተጠቃሚ ያልነበራችሁና በአዲስ ተመዝግባችሁ #ወደአረብሀገራት ማለትም #ዱባይ፣ #ኩዌት፣ #ሳውዲ_አረቢያና ወዘተ ….. በመሳሰሉ ሀገራት በቤት አያያዝ፣ በምግብ ዝግጅትና በቤተሰብ እንክብካቤ በአጭር ጊዜ ዉስጥ ስልጠናውን ወስዳችሁ ወደፈለጋችሁባቸው ሀገራት መሄድ የምትፈልጉ ዜጎች በሙሉ በኮሌጃችን የሰው ኃይል ልማት ቢሮ/ሬጅስትራር ቢሮ በመቅረብ እንድትመዘገቡና የዚህ ልዩ እድል ተጠቃሚ እንድትሆኑ ጥሪያችንን እናቀርባለን!!!🙏
ለበለጠ_መረጃ
0113301590
0113658672
0911318770
0923062919 መደወል ይችላሉ 👍
#የወልቂጤፖሊቴክኒክ_ኮሌጅ!!!

Users Today : 8
Total Users : 7592
Views Today : 11
Views Yesterday : 14
Views Last 7 days : 165
Views Last 30 days : 445
Views This Month : 325
Views This Year : 4548
Total views : 31003
Who's Online : 0