#የብቃት ምዘና የአረብ ሀገራት የስራ ስምሪት ለሚያደርጉ_ዜጎቻችን !! June 18, 2024June 18, 2024 admin Spread the love #የብቃት ምዘና የአረብ ሀገራት የስራ ስምሪት ለሚያደርጉ_ዜጎቻችን !! ግንቦት 07/2016 ዓ.ም፡ ኮሌጃችን ለስራ ስምሪት ወደ ተለያዩ አረብ ሀገራት ለሚሄዱ ዜጎች በተሰጠው ኃላፊነት መሠረት ለ2ኛ ዙር የክህሎት ስልጠና ወስደው ዝግጁ ለሆኑ ዜጎች የብቃት ማረጋገጫ ምዘና እንዲመዘኑ ተደርጓል።