ታላቁ የካይዘን የፅዳት ቀን ፕሮግራም ተካሄደ

Spread the love

#ታላቁ የካይዘን የፅዳት ቀን ፕሮግራም ተካሄደ

============================

ጥር 07/2016 ዓ.ም፡  በየ15 ቀኑ በመደበኛነት የሚካሄደው ታላቁ የከይዘን የፅዳት ቀን ፕሮግራም ዛሬ በኮሌጃችን ተካሂዷል። በፕሮግራሙ ላይ አጠቃላይ የኮሌጁ ሰልጣኞች፣ አሰልጣኝ መምህራን፣ አስተዳደር ሰራተኞች እንዲሁም ኃላፊዎች ተሳታፊ የሆኑ ሲሆን ሁሉም የፕሮግራሙ ተሳታፊ በየተመደቡበት ቦታ በአግባቡ ፅዳቱን በማካሄድ ውጤታማ ስራ መስራት ተችሏል።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *