#ክልሉ_እንደሀገር_የተያዙ_የ5_ዓመት_ግቦችን_በላቀ_ደረጃ_ማሳካቱን_ተከትሎ_ዕውቅናና_ማበረታቻ_ሽልማት_አገኘ!!

#ክልሉ_እንደሀገር_የተያዙ_የ5_ዓመት_ግቦችን_በላቀ_ደረጃ_ማሳካቱን_ተከትሎ_ዕውቅናና_ማበረታቻ_ሽልማት_አገኘ!! ነሐሴ 29/2018 ዓ.ም የማ/ኢ/ክልል በክህሎት ልማት፣ በሥራ ዕድል ፈጠራና ኢንተርፕራይዝ ልማት እንዲሁም በሰራተኛና ማህበራዊ ዘርፍ የተከናወኑ አበይት ስኬቶችን በማስመዝገብ፣ Read More …

#በውጭ_ሀገራት_ሕጋዊ_የሥራ_ስምሪት_ላይ_ያተኮረ_የንቅናቄ_መድረክ_ተካሄደ።

#በውጭ_ሀገራት_ሕጋዊ_የሥራ_ስምሪት_ላይ_ያተኮረ_የንቅናቄ_መድረክ_ተካሄደ።=============ነሐሴ 20/2018 (ወልቂጤ)፡ የወልቂጤ ፖሊ-ቴክኒክ ኮሌጅና ሳተላይት ካምፓስ፣ የወልቂጤ ከተማ ሥራ እድል ፈጠራና ኢንተርፕራይዞች ልማት እና ሠራተኛና ማኅበራዊ ጉዳይ ጽ/ቤቶች Read More …

#የወላይታ_ሶዶ_ፖሊቴክኒክ_ኮሌጅ_ልዑካን_ቡድን_በኮሌጃችን_በመገኘት_በISO_21001_2025_ትግበራ_ላይ_የልምድ_ልውውጥ_አካሄደ።

#የወላይታ_ሶዶ_ፖሊቴክኒክ_ኮሌጅ_ልዑካን_ቡድን_በኮሌጃችን_በመገኘት_በISO_21001_2025_ትግበራ_ላይ_የልምድ_ልውውጥ_አካሄደ።=============================ነሐሴ 18/2018(ወልቂጤ)፡ የወላይታ ሶዶ ፖሊ-ቴክኒክ ኮሌጅ የልዑካን ቡድን አባላት በወልቂጤ ፖሊ-ቴክኒክ ኮሌጅና ሳተላይት ካምፓስ በመገኘት ኮሌጁ ተግብሮ ባሳካው የISO 21001፡2025(Educational Read More …

#የወልቂጤ_ክላስተር_ኮሌጆች_1041_ሰልጣኞችን_በጋራ_በደማቅ_ሥነሥርዓት_አስመረቁ።

#የወልቂጤ_ክላስተር_ኮሌጆች_1041_ሰልጣኞችን_በጋራ_በደማቅ_ሥነሥርዓት_አስመረቁ።=======================ነሀሴ 02/2018 (ወልቂጤ)፡ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት፣ በጉራጌ ዞን የሚገኙ የወልቂጤ ክላስተር ኮሌጆች በ2018 ዓ.ም. በዲግሪ እና ከደረጃ 1 እስከ Read More …

#እንኳን_ደስ_አለን!#የወልቂጤ_ፖሊቴክኒክ_ኮሌጅና_ሳተላይት_የካምፓስ_ለመላው_የኮሌጁ_ማህበረሰብና_የሚያስተላልፈው_የእንኳን_ደስ_አላችሁ_መልዕክት!!

#እንኳን_ደስ_አለን!#የወልቂጤ_ፖሊቴክኒክ_ኮሌጅና_ሳተላይት_የካምፓስ_ለመላው_የኮሌጁ_ማህበረሰብና_የሚያስተላልፈው_የእንኳን_ደስ_አላችሁ_መልዕክት!!==============ሐምሌ 30/2018 (ወልቂጤ)፡ በማዕከላዊ ክልል ጉራጌ ዞን የሚገኘው የወልቂጤ ፖሊ-ቴክኒክ ኮሌጅና ሳተላይት ካምፓስ በትምህርት ተቋማት የአሰራር ጥራት ስርዓት ISO 21001:2025 Read More …

#መደበኛው_የካይዘን_የፅዳት_መርሐ_ግብር_ተካሄደ!==============================ሐምሌ 28/2018 (ወልቂጤ)፡ በወልቂጤ ፖሊ-ቴክኒክ ኮሌጅና ሳተላይት ካምፓስ ተቋማዊ ባህልን ለማሳደግና ለስራ ምቹ አካባቢን ለመፍጠርና የግቢ ፅዳትና ውበት በዘላቂነት ለማስጠበቅ Read More …

#የ2018_የአረንጓዴ_አሻራ_የችግኝ_ተከላ_መርሐ_ግብር_ተካሄደ።==============================ሐምሌ 24/2018 (ወልቂጤ): “#ተስፋን_እንትከል!” በሚል ቃል የወልቂጤ ፖሊ-ቴክኒክ ኮሌጅና ሳተላይት ካምፓስ የ2018 “የአረንጓዴ አሻራ” የችግኝ ተከላ መርሐ-ግብርን በጉራጌ ዞን አበሽጌ Read More …

#በክረምት_ወራት_ለ2ኛ_ደረጃ_ተማሪዎች_በተለያዩ_ሙያዎች_የሚሰጠው_የክህሎት_ስልጠና_መሰጠት_ተጀመረ።

#በክረምት_ወራት_ለ2ኛ_ደረጃ_ተማሪዎች_በተለያዩ_ሙያዎች_የሚሰጠው_የክህሎት_ስልጠና_መሰጠት_ተጀመረ።======================ሐምሌ 14/2018 (ወልቂጤ)፡ የወልቂጤ ፖሊ-ቴክኒክ ኮሌጅና ሳተላይት ካምፓስ ከወልቂጤ ከተማ አስተዳደር ሳይንስና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ጽ/ቤትና ከተለያዩ ባለድርሻ አካላት ጋር በመተባበር Read More …

የISO_21001_2025_በውጭ_ኦዲተሮች_ሲደረግ_የነበረው_የኦዲት_ስራን_በስኬት_ተጠናቀቀ!!

==============================ሰኔ 29/2018 (ወልቂጤ)፡ የወልቂጤ ፖሊ-ቴክኒክ ኮሌጅና ሳተላይት ካምፓስ የአሰራር ጥራቱን ለማረጋገጥና በሚሰጣቸው አገልግሎቶች ላይ የተገልጋዮችን እርካታ ለማረጋገጥ በማሰብ እየተገበረው የሚገኘውን Read More …