#የኮሌጃችን ቦርድ ግምገማ_አካሄደ
መጋቢት 18/2016 ዓ.ም፡ የኮሌጃችን የ6 ወራት እቅድ አፈፃፀም ሪፖርት በቦርድ ተገመገመ።
በግምገማው ላይ የኮሌጃችን የቦርድ ሰብሳቢና የጉራጌ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ ላጫ ጋሩማን ጨምሮ ሌሎችም አባላት ተገኝተዋል።
የግምገማው አካሄድ የነበረው አጠቃላይ የእቅድ አፈፃፀሙ በኮሌጁ ዲን ከቀረበ በኋላ በተሳታፊዎች አማካኝነት በርካታ ገንቢ አስተያየቶች እና ግልፀኝነት የሚፈልጉ ጥያቄዎች ተነስተው ምላሽ እንዲሰጥባቸው ተደርጓል።
በመጨረሻም በዞኑ አስተዳዳሪ አማካኝነት በኮሌጁ በቀጣይ በትኩረት ሊከናወኑ እና ሊስተካከሉ የሚገቡ ጉዳዮች ላይ የስራ መመሪያ በመስጠት የግምገማ መድረኩ ተጠናቋል።








Users Today : 8
Total Users : 7592
Views Today : 11
Views Yesterday : 14
Views Last 7 days : 165
Views Last 30 days : 445
Views This Month : 325
Views This Year : 4548
Total views : 31003
Who's Online : 0