#ሲሰጥ_የነበረው_የአቅም_ግንባታ_ስልጠና_ተጠናቀቀ።

Spread the love

===================================

ታህሳስ 02/2016 ዓ.ም፡ ኮሌጃችን ከተለያዩ ት/ት ክፍሎቻችን እና የስራ ሂደቶቻችን ለተውጣጡ አሰልጣኝ መምህራን እና ባለሙያዎች በDigital Literacy & በBlunded Learning ላይ ያተኮረ ሲሰጠው የነበረው የአቅም ግንባታ ስልጠና ተጠናቀቀ። ስልጠናው የተዘጋጀው በኮሌጁ የሳተላይት ስልጠና ማስተባበሪያ ክፍል ሲሆን ከ20 በላይ አሰልጣኝ መምህራን እና ባለሙያዎች ስልጠናውን እንዲወስዱ ተደርጓል።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *