#የሀገራዊ_ምላሽ_የክረምት_በጎ_አድራጎት_ተግባራት_ተጠናክሮ_ቀጥሏል!!!
==============================================
ነሀሴ 18/2015 ዓ.ም: ኮሌጃችን በሀገራዊ ምላሽ የ2015 የክረምት ወራት የበጎ ፍቃድ አገልግሎት ተግባራት መካከል ከወልቂጤ ከተማ አስተዳደር በኩል የተረከብነውን የአንድ አቅመ-ደካማ አረጋዊ ቤትን በአዲስ መልኩ የመስራት የማስጀመር መርሐግብር ተካሂዷል። በማስጀመሪያ መርሐግብሩ ላይ የኮሌጃችን ዲኖችና ማኔጅመንት አባላት የተገኙ ሲሆን ስራውንም በአጭር ጊዜ ውስጥ በጥራት ተሰርቶ ለተጠቃሚዋ ለማስረከብ በልዩ መልኩ ክትትልና ድጋፍ እንደሚያደርጉ ቃል ገብተዋል።









Users Today : 8
Total Users : 7592
Views Today : 11
Views Yesterday : 14
Views Last 7 days : 165
Views Last 30 days : 445
Views This Month : 325
Views This Year : 4548
Total views : 31003
Who's Online : 0