#ዲጅታልሊትረሲለሁሉም !!!

Spread the love

#ዲጅታልሊትረሲለሁሉም !!!

ሐምሌ 28/2015 ዓ.ም፡ ኮሌጃችን ከጉራጌ ዞንና የወልቂጤ ከተማ ሳይንስና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ መምሪያና ጽ/ቤት ጋር በመተባበር ከተለያዩ ት/ት ቤቶች ለተውጣጡ ተማሪዎች በDigital_Literacy ላይ ስልጠና መሰጠት ጀምሯል።

ስልጠናው በአጠቃላይ በመሰረታዊ የኮምፒውተር አጠቃቀም ላይ ያተኮረ ሲሆን ተሳታፊዎቹ ደግሞ ከ9ኛ-12ኛ ክፍል የሚማሩ ተማሪዎች ናቸው።

ስልጠናው በኮሌጃችን ደረጃ መሠጠቱ ተማሪዎቹ መደበኛ ትምህርታቸውን ሲጨርሱ ወደ ቴክኒክና ሙያ መጥተው ለመሠልጠን ዝንባሌ እንዲኖራቸውና ለሌላውም ግንዛቤ ከመፍጠር አኳያ ከፍተኛ አስተዋጽኦ ያበረክታል ተብሎ ይጠበቃል።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *