🍀🌿🌱#ኢትዮጵያን አረንጓዴ እና ልብስ ነገን እንትከል ታሪክን እንትከል መርሐግብር ተካሄደ!!!🌵🌲

Spread the love

🍀🌿🌱#ኢትዮጵያን_አረንጓዴ_እናልብስ_ነገን_እንትከል_ታሪክን_እንትከል_መርሐግብር_ተካሄደ!!!🌵🌲🌴==============================================ሀምሌ 10/2015 ዓ.ም፡ ኢትዮጵያን አረንጓዴ እናልብስ፤ ነገን እንትከል፤ ታሪክን እንትከል! 500 ሚሊየን ዛፎች በአንድ ጀንበር የመትከል በሀገር አቀፍ መርሐግብር ላይ የኮሌጃችን ማህበረሰብ አባላት በአበሽጌ ወረዳ ፈንጣ ቀበሌ ላይ በተሰጠን ቦታ ላይ አረንጓዴ አሻራቸውን አኑረዋል። በመርሐግብሩ ላይ ከ4600 በላይ የተለያዩ ሀገር በቀል ችግኞች የተተከሉ ሲሆን አጠቃላይ የኮሌጁ አሰልጣኝ መምህራን፣ ሰልጣኝ ተማሪዎች፣ አስተዳደር ሰራተኞች እንዲሁም የሳተላይት ተማሪዎች እና መምህራን ተሳትፎ አድርገዋል።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *