==============================================
የፊታችን ሰኞ ሐምሌ 10/2015 ዓ.ም በሀገር ደረጃ በአንድ ጀምበር 500 ሚሊየን ችግኝ ተከላ መርሐግብር ላይ ኮሌጃችንም #በአበሽጌ_ወረዳ_ፈንጣ_ቀበሌ ላይ በተሰጠን ቦታ ላይ “የአረንጓዴ_አሻራ” ችግኝ ተከላ ለማድረግ አስፈላጊውን የቦታ እና ችግኝ ዝግጅቶች ተጠናቀዋል። በመሆኑም የኮሌጃችን አጠቃላይ ማህበረሰብ አሰልጣኝ መምህራን፣ ሰልጣኝ ተማሪዎች እና አስተዳደር ሰራተኞች በተጠቀሰው እለት ከጠዋቱ 1፡30 ጀምሮ በኢንዱስትሪያል ግቢ ተሰብስበን ወደ ተዘጋጀልን ቦታ በመሄድ #አረንጓዴ_የትውልድ_አሻራችንን እንድናሳርፍ ጥሪውን ያቀርባል!!!
“ለአረንጓዴው_የኢንዱስትሪ_አብዮት_እንተጋለን!!!” 🌲🌳🌴🌱🌿☘️🍀










Users Today : 8
Total Users : 7592
Views Today : 11
Views Yesterday : 14
Views Last 7 days : 165
Views Last 30 days : 445
Views This Month : 325
Views This Year : 4548
Total views : 31003
Who's Online : 0