My Courses

Spread the love
  • #ለብቃት_ምዘና_ፈላጊዎች_በሙሉ!!!    COC

    #ለብቃት_ምዘና_ፈላጊዎች_በሙሉ!!! COC

    #ለብቃት_ምዘና_ፈላጊዎች_በሙሉ!!! COC is simply dummy text of the printing and typesetting industry

  • የወልቂጤ ክላስተር ኮሌጆች ዓመታዊ የአቅም ግንባታ ስልጠና ተጀመረ!

    የወልቂጤ ክላስተር ኮሌጆች ዓመታዊ የአቅም ግንባታ ስልጠና ተጀመረ!

    የወልቂጤ ክላስተር ኮሌጆች ዓመታዊ የአቅም ግንባታ ስልጠና ተጀመረ! ጥቅምት 23/2019 ዓ.ም (ወልቂጤ) የወልቂጤ ክላስተር ኮሌጆችን ተቋማዊ አቅም ለማሳደግ እና በኮሌጆች መካከል ያለውን ቅንጅታዊ አሰራርና ትብብር ለማጠናከር ያለመ ዓመታዊ የአቅም ግንባታ ስልጠና በወልቂጤ ፖሊ-ቴክኒክ ኮሌጅና ሳተላይት ካምፓስ አዘጋጅነት መሰጠት ተጀመረ። የአቅም ግንባታ ስልጠናው በዋናነት ትኩረት ያደረገባቸው የቴክኖሎጂ እሴት ሰንሰለት ትንተና (Value Chain Analysis)፣ ተግባራዊ ጥናትና ምርምር…

  • የወልቂጤ ፖሊ-ቴክኒክ ኮሌጅ የባለድርሻ አካላት ውይይትና የወልቂጤ ክላስተር ኮሌጆች ዓመታዊ የአቅም ግንባታ ስልጠና ማስጀመሪያ መድረክ ተካሄደ።

    የወልቂጤ ፖሊ-ቴክኒክ ኮሌጅ የባለድርሻ አካላት ውይይትና የወልቂጤ ክላስተር ኮሌጆች ዓመታዊ የአቅም ግንባታ ስልጠና ማስጀመሪያ መድረክ ተካሄደ።

    የወልቂጤ ፖሊ-ቴክኒክ ኮሌጅ የባለድርሻ አካላት ውይይትና የወልቂጤ ክላስተር ኮሌጆች ዓመታዊ የአቅም ግንባታ ስልጠና ማስጀመሪያ መድረክ ተካሄደ። ጥቅምት 23/2019 ዓ.ም (ወልቂጤ) የወልቂጤ ፖሊ-ቴክኒክ ኮሌጅ የባለድርሻ አካላት የውይይት መድረክና የወልቂጤ ክላስተር ኮሌጆች ዓመታዊ የአቅም ግንባታ ስልጠና ማስጀመሪያ መድረክ ተካሄደ። የመድረኩ ዓላማ የቴ/ሙያ ዘርፍ የቀጣይ አቅጣጫዎችን በጋራ መፈተሽ፣ የዘርፉን አፈጻጸም ለማሻሻል የሚያስችሉ የትብብር አማራጮችን መለየት፣ የሰልጣኞችን ቅበላ ቁጥር…

  • #እንኳን_ደስ_አላቹሁ_ደስ_አለን!!🏆🥇💐

    #እንኳን_ደስ_አላቹሁ_ደስ_አለን!!🏆🥇💐

    #እንኳን_ደስ_አላቹሁ_ደስ_አለን!!🏆🥇💐===================ጥቅምት 05/2019 (ወልቂጤ)፡ የወልቂጤ ፖሊ-ቴክኒክ ኮሌጅና ሳተላይት ካምፓስ የጉራጌ ዞን ሥራ ዕድል ፈጠራና ኢንተርፕራይዞች መምሪያ ባዘጋጀው የ2018 የስራ ዘመን የስራ አፈፃፀም ግምገማ ጉባኤ ላይ በዞኑ ከሚገኙ የቴክኒክና ሙያ ኮሌጆች ጋር ተወዳድሮ 1ኛ ደረጃ በማግኘቱ የዋንጫና የምስክር ወረቀት ተሸላሚ ሆኗል። ይህም ውጤት የአጠቃላይ የኮሌጁ ማህበረሰብ የጠንካራ ስራና የትጋት ውጤት በመሆኑ ለሁላችንም እንኳን ደስ አላችሁ/ደስ አለን ለማለት…

  • #የ2019_የሥልጠና_ዘመን_የነባር_ሰልጣኞች_ስልጠናን_በተጠናከረ_ሁኔታ_የተጀመረና_የአዳዲስ_ሰልጣኞች_ምዝገባ_ደግሞ_እያካሄደ_ይገኛል።

    #የ2019_የሥልጠና_ዘመን_የነባር_ሰልጣኞች_ስልጠናን_በተጠናከረ_ሁኔታ_የተጀመረና_የአዳዲስ_ሰልጣኞች_ምዝገባ_ደግሞ_እያካሄደ_ይገኛል።

    #የ2019_የሥልጠና_ዘመን_የነባር_ሰልጣኞች_ስልጠናን_በተጠናከረ_ሁኔታ_የተጀመረና_የአዳዲስ_ሰልጣኞች_ምዝገባ_ደግሞ_እያካሄደ_ይገኛል።=============================መስከረም 27/2019 (ወልቂጤ)፡ የወልቂጤ ፖሊ-ቴክኒክ ኮሌጅና ሳተላይት ካምፓስ የ2019 የነባር ሰልጣኞች ስልጠናን በተጠናከረ ሁኔታ የተጀመረ ሲሆን የአዳዲስ ሰልጣኞች ምዝገባ ደግሞ እያካሄደ ይገኛል። በቅርቡ የዓለም አቀፍ ስታንዳርድ የሆነውን ISO 21001፡2025 – Educational Organization Management System (EOMS) ሰርተፊኬት ያገኘው ኮሌጁ የሰልጣኞችን ፍላጎት ያማማከለና ጥራት ያለው ስልጠና ለመስጠት ከፍተኛ አቅም ተፈጥሮለታል። ከዚህ ስኬት ጋር ተያይዞ የነባር ሰልጣኞች ስልጠናንም…

  • #TVET በመቀላቀል የተለያዩ ባለሞያ ይሁኑ!! #በእዉቀትም #በክህሎትም የተሻለ ባለሞያ ለመሆን #TVET ዋነኛዉና የመጀመሪያዉ ተመራጭ ተቋም ነዉ!!🙏❤️👍

    #TVET በመቀላቀል የተለያዩ ባለሞያ ይሁኑ!! #በእዉቀትም #በክህሎትም የተሻለ ባለሞያ ለመሆን #TVET ዋነኛዉና የመጀመሪያዉ ተመራጭ ተቋም ነዉ!!🙏❤️👍

    #TVET በመቀላቀል የተለያዩ ባለሞያ ይሁኑ!! #በእዉቀትም #በክህሎትም የተሻለ ባለሞያ ለመሆን #TVET ዋነኛዉና የመጀመሪያዉ ተመራጭ ተቋም ነዉ!!🙏❤️👍

  • #ተመራቂ_ሰልጣኞችን_ከሥራ_ጋር_ማስተሳሰር_ታሳቢ_ተደርጎ_ሲሰጥ_የነበረው_የአቅም_ግንባታ_ስልጠና_ተጠናቀቀ።

    #ተመራቂ_ሰልጣኞችን_ከሥራ_ጋር_ማስተሳሰር_ታሳቢ_ተደርጎ_ሲሰጥ_የነበረው_የአቅም_ግንባታ_ስልጠና_ተጠናቀቀ።

    #ተመራቂ_ሰልጣኞችን_ከሥራ_ጋር_ማስተሳሰር_ታሳቢ_ተደርጎ_ሲሰጥ_የነበረው_የአቅም_ግንባታ_ስልጠና_ተጠናቀቀ።=============================መስከረም 22/2018 (ወልቂጤ)፡ የወልቂጤ ፖሊ-ቴክኒክ ኮሌጅና ሳተላይት ካምፓስ ከሳፋሪኮም ኢትዮጵያ እና ከብሔራዊ የዲጂታል መታወቂያ አካላት ጋር በመተባበር፣ በምልመላ ፈተና ከተመረጡ የ2018 ዓ.ም. ተመራቂዎች መካከል ለተሳተፉ ሰልጣኞች ሲሰጥ የቆየው የአቅም ግንባታ ስልጠና ተጠናቀቀ። ስልጠናው በኮሌጃችን ውስጥ ሲሰጥ የቆየ ሲሆን፣ ዓላማውም ተመራቂዎች ወደ ስራ ከመግባታቸው በፊት ለሚያከናውኑት የስራ ተግባር የሚያስፈልጋቸውን እውቀትና ክህሎት ማጎልበት ታሳቢ ያደረገ ነበር። ስልጠናው…

  • #የኢንፎርሜሽን_መረብ_ደህንነት_ኤጀንሲና_የቼቼ_ቴክኖሎጂ_ኩባንያ_ልዑካን_ኮሌጃችንን_ጎበኙ።

    #የኢንፎርሜሽን_መረብ_ደህንነት_ኤጀንሲና_የቼቼ_ቴክኖሎጂ_ኩባንያ_ልዑካን_ኮሌጃችንን_ጎበኙ።

    #የኢንፎርሜሽን_መረብ_ደህንነት_ኤጀንሲና_የቼቼ_ቴክኖሎጂ_ኩባንያ_ልዑካን_ኮሌጃችንን_ጎበኙ።==================================መስከረም 12/2019 (ወልቂጤ)፡ ከኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲና ከቼቼ የቴክኖሎጂ ኩባንያ የመጡ የልዑካን ቡድን አባላት በወልቂጤ ፖሊ-ቴክኒክ ኮሌጅና ሳተላይት ካምፓስ በመገኘት ጉብኝት አደረጉ። የልዑካን ቡድኑ ጉብኝት የተዘጋጀው በጉራጌ ዞን ሳይንስና ቴክኖሎጂ መምሪያና በወልቂጤ ከተማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ጽ/ቤት አስተባባሪነት ሲሆን፣ በልዑካን ቡድኑ ውስጥ በፈጠራና በቴክኖሎጂ ስራዎች ከፍተኛ እውቅና ያተረፉ በርካታ ወጣቶችም ተካተዋል። በጉብኝቱ ወቅት ልዑካን ቡድኑ በኮሌጁ…

  • 🏆🎉🌷 #እንኳን_ደስ_አላችሁ_አለን!!🌷🎉🏆

    🏆🎉🌷 #እንኳን_ደስ_አላችሁ_አለን!!🌷🎉🏆

    🏆🎉🌷 #እንኳን_ደስ_አላችሁ_አለን!!🌷🎉🏆 የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ሥልጠና ቢሮ ባዘጋጀው የሴክተር ጉባኤ ላይ በ2018 በጀት ዓመት የእቅድ አፈፃፀም መሠረት ኮሌጃችን #የወልቂጤ_ፖሊቴክኒክ_ኮሌጅና_ሳተላይት_ካምፓስ በየዘርፉ 2ኛ ደረጃ በመውጣት የዋንጫ፣ ሰርተፍኬትና የላፕቶፕ ተሸላሚ መሆን የቻለ ሲሆን የISO 21001፡2025 የትምህርት ድርጅት ማኔጅመንት ሲስተም(EOMS) በአግባቡ በመተግበርና በተቀመጠው ቀነ-ገደብ በማጠናቀቅ ሰርተፍቱን በማግኘት በሀገርም ሆነ በክልል ደረጃ ብቸኛ ኮሌጅ መሆን በመቻሉ በተጨማሪ…

  • #ከተለያዩ_ባለድርሻ_አካላትና_የግሉ_ዘርፍ_ተቋማት_ጋር_በመተባበር_ተመራቂ_ሰልጣኞችን_ከሥራ_ጋር_የማስተሳሰር_ስራው_ተጠናክሮ_እየተከናወነ_ይገኛል።

    #ከተለያዩ_ባለድርሻ_አካላትና_የግሉ_ዘርፍ_ተቋማት_ጋር_በመተባበር_ተመራቂ_ሰልጣኞችን_ከሥራ_ጋር_የማስተሳሰር_ስራው_ተጠናክሮ_እየተከናወነ_ይገኛል።

    #ከተለያዩ_ባለድርሻ_አካላትና_የግሉ_ዘርፍ_ተቋማት_ጋር_በመተባበር_ተመራቂ_ሰልጣኞችን_ከሥራ_ጋር_የማስተሳሰር_ስራው_ተጠናክሮ_እየተከናወነ_ይገኛል።============================መስከረም 06/2018 (ወልቂጤ)፡ የወልቂጤ ፖሊ-ቴክኒክ ኮሌጅና ሳተላይት ካምፓስ ከሳፋሪኮም ኢትዮጵያ እና ከብሔራዊ የድጅታል መታወቂያ ጋር በመተባበር በ2018 ተመራቂ ሰልጣኞችን ከሥራ ጋር ለማስተሳሰር የሚያስችል የምልመላ ፈተና አካሄደ። የምልመላ ስራው በ2 ዙሮች በበይነ-መረብ የተካሄደ ሲሆን ከ60 በላይ ተመራቂ ሰልጣኞች የምልመላ ፈተናውን ወስደው አብዛኞቹ የማለፊያ ውጤት ማምጣት ችለዋል። በቀጣይም ያለፉ ሰልጣኞች ተለይተው ለሥራው በቂ ዝግጅት እንዲኖራቸው በሳፋሪኮም ኢትዮጵያ…

  • #የወልቂጤ_ፖሊቴክኒክ_ኮሌጅ_ሳተላይት_ካምፓስ_በተለያዩ_መስኮች_የበጎ_ፈቃድ_ድጋፍ_አደረገ።

    #የወልቂጤ_ፖሊቴክኒክ_ኮሌጅ_ሳተላይት_ካምፓስ_በተለያዩ_መስኮች_የበጎ_ፈቃድ_ድጋፍ_አደረገ።

    #የወልቂጤ_ፖሊቴክኒክ_ኮሌጅ_ሳተላይት_ካምፓስ_በተለያዩ_መስኮች_የበጎ_ፈቃድ_ድጋፍ_አደረገ።===================ጳጉሜ 4/2018 (ወልቂጤ)፡ የወልቂጤ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ የህብር ቀንን እና የአዲስ ዓመት መባቻን በማስመልከት በተለያዩ መስኮች የበጎ ፈቃድ፣ የድጋፍና የእንክብካቤ ተግባራትን አከናውኗል። ኮሌጁ በዕለቱ የማዕድ ማጋራት፣ የትምህርት መገልገያ ቁሳቁስ ድጋፍ እና በወልቂጤ ጤና ጣቢያ በህክምና ላይ ለሚገኙ ወላድ እናቶች የንጽህና መጠበቂያ ድጋፍን ጨምሮ ለጭራቁየት ቤተ-መፅሐፍት የበጎ ተግባራትን በተደራጀ መልኩ አከናውኗል። በአጠቃላይ ከ220 ሺህ ብር በላይ…