በወላይታ ሶዶ ለሁለት ተከታታይ ቀናት ሲካሄድ በነበረው ክልላዊ የቴክኒክ ሙያ ትምህርትና ሥልጠና ንቅናቄ ፕሮግራም ላይ በ2014 በጀት አመት የስራ አፈጻጸም ግምገማ፦ የወልቂጤ ፖሊ-ቴክኒክ ኮሌጅና ሳተላይት ኢንስቲትዩት #2ኛ_ደረጃ በማግኘት የዋንጫ፣ የሜዳሊያና የሰርተፍኬት ሽልማት በማግኘት አመርቂ ውጤት አስመዝግበናል!!!