በወልቂጤ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ የሙያ ብቃት ምዘና ይመለከታል

Spread the love

በወልቂጤ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ተመዝግባችሁ በመጠባበቅ ላይ የምትገኙ መደበኛ እና የግል ተመዛኞች አርብ በ29/10/2014 ዓ.ም ጠዋት 2፡00 ሰዓት …………

          የሙያ ብቃት ምዘና ይመለከታል

ከላይ በርዕሱ ለመግለፅ እንደተሞከረዉ በወልቂጤ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ተመዝግባችሁ በመጠባበቅ ላይ የምትገኙ መደበኛ እና የግል ተመዛኞች አርብ በ29/10/2014 ዓ.ም ጠዋት 2፡00 ሰዓት ላይ

በዋናዉ ግቢ እና ኮንስትራክሽን ግቢ ምዘና ስለሚሰጥ ወደ ምዘና ማዕከል ስትመጡ መታወቂያ እንዲሁም በምዝገባ ወቅት ፎቶ ግራፍ ያልሰጣችሁ  3×4 የሆነ ፎቶ ግራፍ እና ለሰርተፍኬት ክፍያ የሚሆን ብር 20 (ሀያ ብር) ይዛችሁ እንድትቀርቡ እንገልፃለን፡፡ ለበለጠ መረጃ በድህረ-ገፅ wptcoc.blogspot.com ይጎብኙ፡፡ ኮሌጁ በእለቱ ምዘና የሚሰጥባቸዉ የሙያ አይነቶችና ደረጃዎች፡፡

ተ.ቁ  የሙያ አይነት ደረጃምርመራ 
1BASIC APPAREL  PRODUCTIONI 
2Barbending &concretingII 
3Barbending &concretingIII 
4BUILDING ELECTRICAL INSTALLATIONIII 
5INSTRUMENTATION &CONTROL SERVICINGIII 
6FRONT OFFICE SUPERVISIONIV 
7KNOW ABOUT BUSINESS/KAB/CC 
8ADVANCED APPAREL PRODUCTIONIII 

መሆናቸዉን እናሳዉቃለን፡፡                              

                                                       ከሠላምታ ጋር

2 thoughts on “በወልቂጤ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ የሙያ ብቃት ምዘና ይመለከታል”

  1. I truly love your site.. Very nice colors & theme. Did you develop
    this website yourself? Please reply back as I’m wanting to create my own blog and want
    to know where you got this from or what the theme is named.
    Thank you!

    My web blog – 토토사이트

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *