🏆🎉🌷 #እንኳን_ደስ_አላችሁ_አለን!!🌷🎉🏆

Spread the love

🏆🎉🌷 #እንኳን_ደስ_አላችሁ_አለን!!🌷🎉🏆

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ሥልጠና ቢሮ ባዘጋጀው የሴክተር ጉባኤ ላይ በ2018 በጀት ዓመት የእቅድ አፈፃፀም መሠረት ኮሌጃችን #የወልቂጤ_ፖሊቴክኒክ_ኮሌጅና_ሳተላይት_ካምፓስ በየዘርፉ 2ኛ ደረጃ በመውጣት የዋንጫ፣ ሰርተፍኬትና የላፕቶፕ ተሸላሚ መሆን የቻለ ሲሆን የISO 21001፡2025 የትምህርት ድርጅት ማኔጅመንት ሲስተም(EOMS) በአግባቡ በመተግበርና በተቀመጠው ቀነ-ገደብ በማጠናቀቅ ሰርተፍቱን በማግኘት በሀገርም ሆነ በክልል ደረጃ ብቸኛ ኮሌጅ መሆን በመቻሉ በተጨማሪ በልዩ ተሸላሚነት የዋንጫ፣ ሰርተፍኬት፣ የላፕቶፕ፣ ኮምፒውተር ከነፕሪንተሩ ተሸላሚ መሆን ችሏል።

🌷🏆 💐ይህም የመላው የኮሌጁ አመራር፣ መምህራንና አስተዳደር ሰራተኞች የጋራ ስኬት የተገኘው በትጋት፣ በቁርጠኝነት፣ በቡድን ሥራ እና በጥራት ባለው አመራርነት ውጤት በመሆኑ ለመላው የኮሌጁ ማህበረሰብ እንኳን ደስ አላችሁ/አለን በማለት ደስታችንን ለመግለፅ እንወዳለን! 🎊🌷🏆

#ለአረንጓዴው_የኢንደስትሪ_አብዮት_እንተጋለን!
#We_Stand_for_Green_Industrial_Revolution!

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *