የወልቂጤፖሊቴክኒክ_ኮሌጅ 🌹🥀💐🌷💐 የክቡር ጠቅላይ ሚንስትራችን ዶክተር አብይ_አህመድ

Spread the love

የወልቂጤፖሊቴክኒክ_ኮሌጅ 🌹🥀💐🌷💐

የክቡር ጠቅላይ ሚንስትራችን ዶክተር አብይ_አህመድ 💐🌷🌹🌷🌹🥀💐🌷🌹

እንኳንወደዞናችንመዲናወልቂጤበደህናመጡ 💐🌹🌷🌷🌹💐

#የተንቢ 💐🥀🌹🌹💐🌷🌹💐

ክቡራትና ክቡራን የኮሌጃችን ሰልጣኞች፣ አሰልጣኞችና አስተዳደር ሰራተኞች ጤና ይስጥልኝ 🙏🙏🙏 ነገ ከጠዋቱ 12፡30 ጀምሮ ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትራችን ዶ/ር አብይ አህመድ ከዞናችን ህዝብ ጋር ለማወያየት ወደ መዲናችን ወልቂጤ ስለሚመጡ ከጠዋቱ 12፡30 ሰዓት ጀምሮ በወልቂጤ ሁለገብ ስታዲየም ተገኝተን የክብር እንግዳችንን በተከበረው የእንግዳ አቀባበል ባህላችን እንድንቀበል ኮሌጁ ጥሪውን በታላቅ አክብሮት ያስተላልፋል!! 💐🥀🌹🌷❤️

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *