#የአካልጉዳተኞችተጠቃሚነትማረጋገጥስራተጠናክሮይቀጥላል!!!
ነሀሴ 10/2015: ኮሌጃችን ከEthiopian Center for Disability Development Association (ECDD) ከተባለ ግብረ-ሰናይ ድርጅት ጋር በመተባበር ለአካል ጉዳተኛ የህብረተሰብ ክፍሎች ከ3 ወራት በላይ በተለያዩ ሙያዎች የአጫጭር ጊዜ ስልጠና መስጠቱ ይታወቃል። በዚህም መሰረት የሰለጠኑትን አካላት ወደ ስራ ለማስገባት የሚያግዝ የስራ ፈጠራ (Enterprionurship) ስልጠና መሰጠት ተጀምሯል። ስልጠናውም ለ2 ተከታታይ ቀናት የሚሰጥ ሲሆን ተሳታፊዎቹ ወደ ስራ ሲሰማሩ ውጤታማ እንዲሆኑ ከፍተኛ አስተዋጽኦ ያበረክታል ተብሎ ይታሰባል።






Users Today : 8
Total Users : 7592
Views Today : 11
Views Yesterday : 14
Views Last 7 days : 165
Views Last 30 days : 445
Views This Month : 325
Views This Year : 4548
Total views : 31003
Who's Online : 0