Events

Spread the love

Wolkite Poly Technic College & Satellite Institute

🏆🏆🏆#እንኳን_ደስ_አለን!!!🥇🥇🥇

=============================

ዛሬ ጥቅምት 06/2015 ዓ.ም: በወላይታ ሶዶ ለሁለት ተከታታይ ቀናት ሲካሄድ በነበረው ክልላዊ የቴክኒክ ሙያ ትምህርትና ሥልጠና ንቅናቄ ፕሮግራም ላይ በ2014 በጀት አመት የስራ አፈጻጸም ግምገማ፦

1) የጉራጌ ዞን ቴ/ሙ/ት/ሥ/መምሪያ #1ኛ_ደረጃ እንዲሁም

2) የወልቂጤ ፖሊ-ቴክኒክ ኮሌጅና ሳተላይት ኢንስቲትዩት #2ኛ_ደረጃ

በማግኘት የዋንጫ፣ የሜዳሊያና የሰርተፍኬት ሽልማት በማግኘት አመርቂ ውጤት አስመዝግበናል!!!

Technical and Vocational Education and Training (TVET)

Basically, the purpose of Technical and Vocational Education and Training (TVET) is to equip people with the technical and professional skills needed for socioeconomic and industrial development of the country. The emphasis is on training people for self-employment.